Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የወጣትነት አገልግሎት

    ልጆች በቤትና በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ተቀባይነት ያላቸው ሚስዮናውያን ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ እነርሱ በዚህ ዓለም ውስጥ ያሉት ለጨዋታ ብቻ ሳይሆን ጠቃሚ ለሆነ አገልግሎት መሆኑን እንዲማሩ እግዚአብሔር ይፈልጋል፡፡ ሰፋ ላለው የሚስዮናዊ አገልግሎት እንዲዘጋጁ በቤት ውስጥ መሰልጠን ይችላሉ፡፡ ወዳጆች ሆይ፣ ልጆቻችሁ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዲፈጽሙ እርዱአቸው፡፡ Review and Herald, December 8, 1910.MYPAmh 147.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents