Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የመወያያ ጥያቄዎች

    1. «ሁሉም ነገር በፈቃዳችን በምናደርገው ትክክለኛ እርምጃ ላይ ይወሰናል» የሚለውን አረፍተ ነገር ያብራሩ: እለት ተዕለት በሚደርስበት የሁኔታዎች ጫና ውስጥ አንድ ሰው እራሱን ለእግዚአብሔር የሰጠ ሆኖ እንዴት ሊኖር ይችላል ?
    2. ለእርስዎ በግልዎት እግዚአብሔርን ወደ መምሰል መመለስና «በቅድስና መታደስ? ምን ያክል ጠቃሚ ነው? ለምን?
    3. እርስዎን ከእግዚአብሔር የሚለይዎትና ልብዎትን ከእግዚአብሔር የሚያሸፍቱት የተለያዩ ነገሮች ምንድን ናቸው? አሁኑኑ እራስዎትንለእግዚአብሔር ማስረከብ እንዳለብዎት እግዚአብሔር ሲናገርዎት ይሰማዎታል ወይ?
    ክየመ 45.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents