Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የተሟላ ኑሮ

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    15—አካልን በዝባዦችና ናርኮቲክስ

    አካልን በሚበዘብዙና በናርኮቲክስ ውስጥ በምግብና በመጠጥ መልክ የሚቀርቡ ሆድን የሚያውኩ፤ ደምን የሚመርዙ፤ ነርቮችን የሚያቃውሱ ነገሮች አሉ፡፡ ውጤታቸው ክፉ እንጂ በጎ አይደለም፡፡ ለጊዜው የሚሰጡት ስሜት ተስማሚ ስለሚመስል ሰዎች እነዚህም አካል በዝባዦች ይወዷቸዋል፡፡ ግን ሁል ጊዜ ትግል አለ፡፡ አካልን በዝባዥ ነገር ሲጠጣ ወይም ሲበላ ከመጠን በላይ መሆኑ አይቀርም፡፡ የአካልን መዳከምና መጐሳቀል ያስከትላል፡፡CLAmh 74.2

    በዚህ በሩጫ ዘመን ስሜትን የሚያጓጓ ምግብ ይበጃል፤ ቅመማቅመም በተፈጥሮአቸው ጎጂዎች ናቸው፡፡ ሰናፍጭ፣ በርበሬ፣ ጤናዳም፣ ሌሎችም ቅመማቅመም ደምን ይበክላሉ፤ ሆድን ያውካሉ፡፡ ቅመም ማብዛትም የዚሁ ዓይነት ስሜትን ይፈጥራል፡፡ ስለዚህ ቃርያው (ቅመም ያልበዛበት) ምግብ የምግብን ፍላጎት ከማያጠግብለት ደረጃ ይደርሳል፡፡ የአካል ክፍላችን የበለጠ አነቃቂ ይፈልጋል፤ ያምረዋልም፡፡CLAmh 74.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents