Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

ቀደምት ጽሑፎች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    መግቢያ

    በምንኖርባቸው ተለዋዋጭ ዘመናት ውስጥ ከምዕተ ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረ ነገር ግን ተፈላጊነቱ እየጨመረ የሚሄድ ወቅታዊ ጉዳዮችን የያዘ የሥነ ጽሑፍ ሥራ ማግኘት የሚቻለው በጣም አልፎ አልፎ ነው፡: ይህ በኤለን ጂ. ኋይት የተጻፈ መጽሐፍ ከእነዚህ ዕድለኛ ሥራዎች መካከል አንዱ ነው:: በዘመናት ይህ መጽሐፍ ለአያሌ ጊዜያቶች በተደጋጋሚ ሲታተም ኖሮአል: ይህ በመጀመሪያ እ...አ. 1851 ላይ የታተመ መጠነኛ ገጾች ያሉት ዝነኛ መጽሐፍ የክርስቲያኖችን ተሞክሮና የኤለን ጂ. ኋይት አመለካከቶችን ይዞአል፡፡ የኤለን ኋይት ቀደምት ሥራዎችን በብዙ አንባቢዎች ዘንድ ከፍተኛ ተፈላጊነት እንዲኖረው ያደረገው በመንፈሳዊ ስጦታዎች አማካኝነት ለቤተክርስቲያን ጠቃሚ ኢንፎርሜሽኖችንና ማበረታቻዎችን በመያዙ ነው::EWAmh 3.1

    The Trustees of the Ellen G. White Publications. Washington, D.C.

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents