Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

ቀደምት ጽሑፎች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    69—የእግዚአብሔር ቅዱሳን መሸለም

    ከዚያም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው መላእክት በብር የተሞሉ ስማቸ የተጻፉባቸውን አክሊሎች ከከተማው ሲያመጡ ተመለከትኩ፡፡ መላእክት ይዘዋቸው የትን አክሊሎች ለየሱስ ሲያበረክቱ፤ ተወዳጁ የሱስ ደግሞ አክሊሎቹን በቀኝ እጁ በቅዱሳኑ አናት ላይ ደፋላቸው:: በተመሳሳይ መላእክቱ በገናዎችን አምጥተው ሰጡትና ለእያንዳንዱ ቅዱሳን አበረከተላቸው: መጀመሪያ ላይ አዛዥ መላእክት ያሰሙትን የመግቢያ ዜማ ተከትሎ እያንዳንዱ ድምጽ በታላቅ ደስታ ማዜም ጀመረ:: እያንዳንዱ እጅ አስገራሚ ችሎታ ባለው መልኩ በናዎቹን ሲደረድር ፍጸም የሆነ ዜማ ተደመጠ፡፡ ከዚያም የሱስ የተዋጁትን ወደ ከተማዋ በራፍ ሲመራ ተመለከትኩ:: የሱስ የከተማዋን በር ከከፈተበኋላ እውነትን ሲጠብቁ የኖሩት ህዝቦቹ እንዲገቡ ነራቸው: በከተማዋ ውስጥ የነበረው ነገር ሁሉ ለዐይን የማያስደስት ነበር ቅዱሳኑ በየስፍራው የተትረፈረፈ ክብር ይመከቱ ነበር: ከዚያም የሱስ ዐይኖቹን በተዋጁት ላይ ጣል ሲያደርግ ገጽታቸው ላይ በክብር የተሞላ ደስታ ታየ የሱስ እነርሱን እየተመለከተምሉዕ በሆነው ሙዚቃዊ ድምፁ እንዲህ አላቸው ነፍሴ የተጨነቀችበትን ህመም የተሞላ ፍሬ በመመልከቴ እረክቻለሁ ይህ የተትረፈረፈ ክብር ለላለም ደስ የምትሰኙበት የናንተው ነው:: ኃዘናችሁ -ብቅቶአል: ከዚህ በኋላ ሞት፣ ኃዘን ልቀሶ ወይም ህመም አይኖርም የተዋጁት ወደ ታች ለጥ ብለው አብረቅራቂ አክሊሎቻቸውን በየሱስ እግሮች ስር ሲያኖሩ ተመለከትኩ። ከዚያም የሱስ በተወዳጅ እጁ ቀና ሲያደርጋቸው ወርቃማ በገናዎቻቸውን በመንካት መላውን ሰማይ በከበረው የበጉ ዜማ ሞሉት፨ EWAmh 214.1

    በመቀጠል የሱስ ህዝቡን ወደ ህይወት ዛፍ ሲመራ ተመለከትኩ የሱስ አንዳትም ሙዚቃ ሊወዳደረው በማይለው ተወዲጅ ቃና የተላበስ ድምፁ ‹‹የዚህ ዛፍ ፍሬዎች ፈውስ ናቸው: ከፍሬው ብሉ›› አለ፡፡ በይወት ዛፍ ላይ ጎምርተው የሚታዩት ያሌ ውብ ፍራዎች ቅዱሳኑ በነጻነት የሚበሏቸው ነበሩ በከተማዋ ውስጥ በአምላካዊ ክብር የተሞላ ዙፋን የነበረ ሲሆን ከስሩ እንደ መስተዋት የጠራ ንጹህ የህይወት ውሃ ወንዝ ነበር:: በወንዙ ግራና ቀኝ የህይወት ዛፍበወን ዳር ላይ ደግሞ ለምግበነት ግሩም ፍሬዎችን የሚያፈሩ ሌሎች ዛፎች ነበሩ EWAmh 214.2

    ሰማያዊውን ትዕይነት ቋንቋ ሁሉ ጥምረት በመሆኑ ባየሁት ነር አብልጩ ተደምሜ ነበር በኋላ ብዕሬን እንደያዝኩ ‹እንዴት ያለ ግሩም ፍቅር ነው ቢፈጥር እንኳ ሊገልጸው የማይችል በአንጸባራቂና ማራኪ ክብር ከተወሰድኩ በማለት ከሁሉ በእጅጉ የከበረ የሚባለው ቋንቋ እንኳ ሰማያዊውን ክብርም ሆነ ወደር የለሹን የአዳኙን ፍቅር መግለጽ አይቻለውም:: EWAmh 214.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents