Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የወንጌል አገልጋዮች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    አለማመንና ጥርጥር

    ሃይማኖት የሚያጋጥመውን ፈተና ትርጉም በሙሉ ሊመራመር ሳይችል የእግዚአብሔርን ቃል ያምናል፡፡ ግን ብዙ ሃይማኖት የጎደላቸው አሉ፡፡ ችግርን ይፈራሉ ይንቀጠቀጣሉም፡፡ በየቀት በእግዚአብሔር የና:ቅር ምልክት ቢከበቡም፤ በረከቱ ቢዘንብላቸውም ማየት ይሳናቸዋል፡፡ በሚያጋጥሟቸው ፈተናዎት ምክንያት ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ ፈንታ እያማረሩ ከእርሱ ይርቃሉ፡፡GWAmh 167.1

    እንግዲህ አሰማመናቸው ይጠቅማቸው ይሆን? ሰማይ በሙሉ ደህንነታቸውን ይጠባበቃል፣፤ ፍርሃትና ጥርጥራቸው መንፈስ ቅዱሰን ያሳዝናል፡፡ እግዚአብሔር እንደሚሰማ ስለምናውቅ ወይም ስለሚሰማን አይደለም የምናምን፡፡ በተስፋው መተማመን አለብን፡፡ በሃይማኖት ወደ እርሱ ስንቀርብ እያንዳንዱ ያቀረብ ነው ልመና ወደ ክርሰቶስ ልብ መድረሱን ማመን አለብበን፡፡ ከዚያ በኋላ በረከቱ በሚያስፈልገን ጊዜ እንደሚመጣልን አምነት ተግባራችን በሰላም አእናክናውናለን፡፡ እንደዚህ ማድረግ ከተማርን ጸሎታችን መልስ ማግኘቱን ተገንዘብን ማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር «በፀጋው ብዛት የምንፈልገውን ሁሉ ያደርግልናል፡፡»GWAmh 167.2

    ብዙ ጊዜ የክርስቲያን ሕይወት ከአደጋ ጋር ይጋፈጣል፤ ተግባሩን ማከናወን የማይቸል መስሎ ይስማዋል፡፡ በሀሳብ ወድቀት፣ ሞትና ባርነት ይመላለሱበታል፡፡ የእግዚአብሔር ድምጽ ግን ወደፊት ገስግሥ ይላል፡፡ ዓይናችን በጨለማ ቢጋረድም ትዕዛዙን አእናክብር፡፡ በፊታችን የተደቀኑትን እንቅፋቶች ለማለና: ብዙ ውጣ ውረድ አለበት፡፡ ፍርሃትና ጥርጥራቸው ተወግዶ አርግጠኛች እስኪሆነኑ ሳይታዘቡ የሚኖሩ አሰከመቼም ቢሆን አይታዘዙም፡፡ ሃይማኖት ከችግር ወዲያ ተሻግሮ ደስታን ይመለከታል፡፡ እግዚአብሔርንም ስለሚመለከት አይደነግጥም፡፡ ሃይማኖት በማንኛውም ድንገተኛ የችግር ጊዜ የእግዚአብሔርን አጅ ይጨብጣል፡፡GWAmh 167.3

    የእግዚአብሔር ሠራተኛ ፳ኑ ዕምነት ያስፈልገዋል፡፡ ለኛ አይከሰትልን ይሆናል አንጂ ጥቅጥቅ ባለው ጨለማ ብርሃን አለ፡ በሃይማኖትና በፍቅር አእግዚኪአብሔርን የሚያገለግሉ ብርታታቸው ይታደሳል፡፡ የማይመረመረው የመሰኮት ምሥጢር ስለሚገለጥላቸው እንዳይሳሳቱ ይደግፋቸዋል፡፡ እነዚህ ሠራተኛች እምነታቸውን ዕምነታቸውን ከመጀመሪያ አሰክ መጨረሻ ማጽናት አለባቸው፡፡ የእግዚአብሔር ብርሃን በጨለማው ዓለም እንደሚያበራ ይወቁ፡፡GWAmh 168.1

    በእግዚአብሔር ሥራ ላይ በቃኝ ማለት የለም፡ ታማኝ ሠራተኛ በሥራው ላይ የሚያጋጥመውን ችግር መቋቋም አለበት፡፡ እግዚአብሔር ለአገልጋዮቹ የሚስፈልጋቸውን ያህል ጥበብና ኃይል ይሰጣቸዋል፡፡ ዕምነታቸውን በእርሱ ላይ ለሚጥሱት ሁሉ ከተጠባበቁት በላይ ይሰጣቸዋል፡፡GWAmh 168.2

    የሱስ ተከተሉኝ ብሎ አይረሳንም፡፡ ሕይዎታችን ለእርሱ ካስረከብን ይተወናል ብለን መስጋት አያስፈልግም፡፡ በምንም ዓይነት ሁኔታ ብንሆን እግዚአብሔር መሪያችን ነው፡፡ ምንም ያህል ቢደናገረን መልካም አማካሪ አለን፡፡ ምንም ብናዝን፣፤ ብቸኛነትም ቢሰማን ችላ የማይል ወዳጅ : ባለማወቅ ብንሳሳት ክርስቶስ ሕይወትም፡፡ ድምጹ በግልጽ «እኔ ነኝ መንገድ፤ እውነትም ሕይወትም” (ዮሐ.14፡ 6) ሲል ይስማል፡፡ «ትግረኛውን ከቀማኛው እጅ ረዳት የሌለውን ምስኪን ያድነዋልፍ» (መዝ. 72፡12)GWAmh 168.3

    «ባንተ ላይ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ፡፡» (ኢሳ. 26፡3) በየትም የሚገኘው የአምላካችን ክንድ ሁሉን ወደፊት ያራምዳል፡፡ አምላካችን ወደፍትህ ሄድ አረዳት እልክልሀለሁ ይላል፡፡ በስሜ ብትለምኑ ታገኛላችሁ ይላል፡፡ ይወድቃል ብለው የሚጠባበቁህ በቃሴ አማካይነት ድልን ስትቀዳድ ሲያዩ ይደነቃሉ፡፡ «በሃይማኖት የምትለምነኑትን ሁሉ ታገኛላችሁ፡፡» (ማቴ 21: 22)GWAmh 168.4

    እግዚአብሔር በዓለም ላይ በጎንና ክፉን፣ ጽድቅና ኩነእን የሚሜሰዩ ሰዎች አጥቶ አያውቅም፡፡ በችግር ጊዜ የጦር ገፋታ እንዲቀምሱ የሚያሰልፋአቸው ምርጥ ሰዎች :GWAmh 169.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents