Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የወንጌል አገልጋዮች

 - Contents
 • Results
 • Related
 • Featured
No results found for: "".
 • Weighted Relevancy
 • Content Sequence
 • Relevancy
 • Earliest First
 • Latest First
  Larger font
  Smaller font
  Copy
  Print
  Contents

  ምዕራፍ 8—አደጋዎች ብርሃንን ያለመቀበል አደገኛነት

  የእግዚእብሔር ፈቅዱ፡ በዚህ ምዱር ካዱቀር : ዕውነተን መግሰጥ ነው፡፡ ይህ ዕውቀት የሚገበይበት አንድ መንገድ ብቻ እስ:: የእግዚአብሔርን ቃል ከማስተዋል ደረጃ የምንደርስ ቃሉ የተገለጠበት መንፈስ ቅዱስ ሲያበራልን ብቻ ነጡ፡፡ «መንፈስም የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር አንክ: ሳይቀር ሁሉን ይመረምራልና ለእኛ እግዚአብሔር በመንፈሱ በኩል ገለጠው፡፡ በእርሱ ካለው ከሰው በቀር ያለውን የሚያውቅ ማነው? አንዲሁም ደግሞ ከእግዚአብሔር መንፈስ በቀር ከእግሣዚአብሔር ያለውን የሚያውቅ የለም፡፡» የሱስም ለደተመዛሙርቱ መንፈስ ቅዱስ ሲመጣ ሁሉን እንደሚገልጥላቸው» ነግራቸዋል፡፡ ጴጥሮስም ክርሰቲያናትን ሲመክር «በፀጋ እንዲያድጉ የክርስቶስንም ዕውቀት አንዲቀበለ» መክራቸዋል፡፡ የእግዚአብሔር ልጆች በጸ.ጋ እንዳደጉ መጠን የእግዚአብሔርን ቃል በበለጠ ያውቃሉ፡፡ በተቀደሰው ዕውነት ውስጥ አዲስ ብርሃንና እውነት ያገኙበታል፡፡ ይህ በዘመኑ ሁሉ በነበሩት አቢያተ-ክርሰቲያናት የነበረ ስለሆነ አስክ ዓ:ጸሜ ይቆያል፡፡ ነገር ግን መንፈሳዊ ሕይወት ሲቀዘቅዝ የእግዚአብሔርን ቃል የማወቅ ባ:ሳጎትም ይቀንሳል፡፡ ሰዎች ባሳቸው የእግዚአብሔር ቃል ዕውቀት በቃን ይሉና ተጨማሪ ምርምር ለማድረግ አይፈልትም፡፡ የዱሮውን ብቻ በመያዝ ውይይትን ይጠላሉ፡፡GWAmh 192.1

  በእግዚአብሔር ሰዎች መካከል ጥልና ክርክር አለመኖሩ ብቻ የጸና ትምህርት አላቸው አያሰኝም።፡ ዕውነትንና- ሐሰትን ሰመለየት አቀ፲ቷቸው አንደሆን ያሠጋል፡፡ መጽሐዛን በመመራመር አዳዲስ ጥያቄዎች ካልተነሳሱ፤ ሰዎች መጽሐፍን አንዲመረምሩ የሚነሳሱ የሀሳብ መለያየት በመጠኑ ከሌለ፣፤ ዛሬም አንደጥንቱ የሚከተሉትን ትምህርት የማያውቁ በልምድ ብቻ የሚሜጓዙ መኖራቸው አያጠራጥርም፡፡GWAmh 192.2

  ከዛሬ አማኞች መካከል አመንበት የሚሉሱት ምን አንደሆነ የማያውቁ መኖራቸው ተገልጦልኛል፡፡ የፃይማኖታቸውን መመሪያ አያውቁትም፡፡ በጊዜአቸው ያለውን ሥራ አይሰለፉበትም፡ የጭንቅ ቀን ሲመጣ ላመነት ዕምነት ትክክለኛ መልስ መስጠት የማይችሉ ብዙ ወንጌላዊያን አሉ፡፡ እስኪፈተኑ ድረስ አለማወቃቸውን አይገነዘቡም፡፡ በቤተ-ክርስቲያን ውስጥ ሰዕምነታቸው መግለጫ ለመስጠት እንደሚችሉ ተሰመቷቸው ተደላድለው የተቀመጡ፤ በክርክር ጊዜ ግን አለማወቃቸው የሚገለጠባቸው ብቡዎች ናቸው፡፡ ከመንጋው ተለይተው ለሚያምነ ነገር ምስክርነተ አንዲሰጡ ስሰ.ጠየቁ መደናገራቸውና አለማወቃቸው ራሳቸውን ጭምር ያስደንቃቸዋል፡፡ አርግጥ ከመካከላችን የእግዚአብሔር ጥበብ በሰዎች ዕውቀት ሊለው የሚሞክሩ ግበዞች መኖራቸው አይካድም፡፡ እግዚአብሔር ሕዝቡን ለማነቃቃትና ፍሬና ገለባውን ለሰመሰየት ክህደት በቤተክርሰቲያን ውሰጥ እንዲገባ የሚፈቅድበት ጊዜ አለ፡፡ እግዚኡአክብሔር የሚያምነትን ሁሉ ከእንቅልፋቸው አንዲነቁ ይጠራቸዋል፡፡ ለበመነ ተስማሚ የሆነ ክቡር ብርሃን ተገልዷል፡፡ በራሳችን ሳይ ያለውን ጉድለት የሚያሳየን መጽሐፍ ቅዱስን ጠንቅቀን እንድናውቅ ከማድረጉም በላይ አሁን ያለንበትን አደገኛ ሁኔታ ይገልጥልናል፡፡GWAmh 193.1

  በጾምና በጸሎት አማካኝት እግዚአብሔር የቃሉ እውነት እንዲገለጥልን ይፈቅዳል፡፡ አማኞች በግምትና በደንብ ባልተብራራ ትምህርት ተማምነው መቀመጥ. የለባቸውም፡፡ ክርክር ሲያጋጥማቸውና በባለሥልጣናት ፊት ሲቀርቡ የተጨበጠ ማስረጃ እንዲሰጡ ሆነው ዕምነታቸውን በአግዚአብሔጤር ቃል ማሳደግ አለባቸው፡፡ መልሳቸው በአክብሮትና በትህትና የለዘበ መሆን ይገባዋል፡፡GWAmh 193.2

  ንቁ! እክረ ንቁ! ለዓለም የምናሰተላልፈው ትምህርት በሕይወታቸን ቀዳሚ ዕውነትነት ሊኖረው ይገባል፡፡ የዕምነታችን ዕውነተኛነት ለማረጋገጥ ስንል ባንድ በኩል ክርክር ወዳጆች መሆን አለብን፡ ክርክሩ ተቃዋሚችንን ዝም ሊያሰኝልን ቢችልም ዕውነትን ለማስተላለፍ ጠቃሚነቱ አጭር ነው፡፡ ውይይታችን ለማሸነፍ ብቻ ሳይሆን ሰዎችን ለማስተማር ለረዳን ይገባል፡፡GWAmh 194.1

  ክርክር የሚወዱ መምህራን ዕውነቱን በሚገባ ይክውታል ለማለት አያስደቁፍርም፡፡ ከተቃዋሚ ጋር በምናደርገው ክርክር ሰው እኛን አንዲያደንቅ ከማድረግ ይልቅ ስህተቱን አንዲረዳ ማድረግ ዓላማችን ይሁን፡፡ ምንም ክፍተኛ ዕውቀት ያለው ሰው ቢሆን መጽሐፍ ቅዱስን ከመመራመር በቃኝ አይበል፡፡ እያንዳንዳችን የትንቢት ተማሪዎች ሆነን ተጠርተናል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን የብርሃን ጨረር ማሰራጨት አለብን፡፡ የእውነት ጭላንጭል ሲገለጥልን በጸሎት አማካይነት ሌሎች በእኛ ላይ ሊያዩት የሚችሉት ዕውነትን (በርፃን) እንዲሰጠን መጣር ይገባናል፡፡GWAmh 194.2

  ሕዝቦቹ ባላቸው ትምህርት ረክተው በመንፈላሰስና በድሎት ሲቀመጡ እግዚአብሔር ደስ አይለውም፡፡ የማያቋርጠውን የብርሃን ውጋጋን ሰመቀበል ዘላዓለም እንዲገሠግሠ ፈቃዱ ነው፡፡GWAmh 194.3

  የዘመነ የቤተ ክርስቲያን ይዞታ እግዚአብሔርን አላስደሰተውም፡፡ ሰዎቹ በራሳቸው ብቻ በመተማመን ተጨማሪ ብርሃን ሰመቀበል ጥረታቸውን አቁመዋል፡፡ ሰይጣን ሠራውን ለማፋጠን በቀኝና በግራ፤ በፊታችንና በኋላችን ሲሠራ እኛ ግን ተኝተናል፡፡ እግዚአብሔር ሕዝቡን ለሥራ የሚያነቃቃ ድምጽ ቢነሳ ይፈቅዳል፡፡GWAmh 194.4

  Larger font
  Smaller font
  Copy
  Print
  Contents