Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የወንጌል አገልጋዮች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የጤና ጣቢያዎቻችን ለሠራተኞች መጠጊያ

    አብዛኛውን ጊዜ እነዚህ ወንጌላዊያን የተለየ ጥንቃቄና ሕክምና ያሻቸዋል፡፡ ዕረፍት ለሚያስፈልጋቸው እንዲህ ያሉ ሠራተኞቻችን የጤና ጣቢያዎቻችን መጠጊያ መሆን ይገባቸዋል፡፡ ገንዙበ መክፈል አለብን ብለው ሳይሰቀቁ የሚያርፉባቸው ክፍሎች ይዘጋጃላቸው፡፡ ክርስቶስ ደቀመዛሙርቱን «ብቻችሁን ወደ ምድረበዳ ኑና ጥቂት አረፉ» (ማር. 6፡31) አላቸው፡፡ አሁንም ቢሆን ለዘመነ ሠራተኞቹ ማረፊያ ባዘጋጀ ነበር፡፡ የጤና ጣቢያዎቻችን አንዲቋቋሙ የደከሙሳቸውንና የገንዘብ ወጭ ያደረጉላቸውን የጥንት ሠራተኞች በራቸውን ከፍተው ይቀበሉ፡፡ የሚሰጠው አገልግሉት አስፈላጊያቸው ሆኖ ቢያገኙት ያለምንም ፍርፃት ይገልገሉ፡፡GWAmh 285.5

    እነዚህ ሠራተኞች ለመኖሪያና ለመታከሚያ ብዙ ገንዘብ አንዲከፍሉ አይጠየቁ፤ በሌላም በኩል እንደለማኝ አይቆጠሩ፡፡ በሥራ ደክመው ያረጁትን ወንጌላዊያን በሚገባ መርዳት በእግዚአብሔር ዘንድ እንደ ህክምና ሚሲዮናዊነት ይቆጠራል፡፡GWAmh 286.1

    የእግዚአብሔር ሠራተኖች ከእርሱ ጋር. ግንኙነት. አላቸው፤ ሠራተኛቹን የተቀበለ ክርስቶስን እንደተቀበለ አይርሳ፡፡ ይህ እንዲደረግ ስለሚጠይቅ በቸልተኝነት ሲታዩና በማያጠግብ ሁኔታ ሲረዱ ክርስተስ አለመደሰቱና አለመከበሩ አይዘቨንጋ፡፡GWAmh 286.2

    በህክምና መስመር የዚህ ተግባር ተፈላጊነት በጥበቅ አልታሰበበትም፡፡ አንዳንዶች አንደሚገባ አልተመለከ፲ቸውም፡፡ ለህክምና ጣቢያዎቻችን ኃሳሪፊ የሆኑት ሰማን ማዘንና መጠንቀቅ አንደሚገባቸው ያውቁ ዘንድ እግዚአብሔር ዓይናቸውን ይግለጥላቸው፡፡ የህክምና ጣቢያ ሲቋቋም የለገሠት አገልግሎት መመስገነ ዕርዳታ ሲያስፈልጋቸው ተገቢው አገልግሉት በመስጠት መገለጥ ክለበት፡፡ አንዳንድ ወንጌላዊያን ላደጋ ጊዜ እያሱ ከደመወዛቸው ቀቆርጠው ያስቀምጣሉ፤ እንደዚህ የሚያደርጉት የጤና ጣቢያዎቻችን አረዱ ማለት ነው፡፡GWAmh 286.3

    ነገር ግን ብዙዎች ሠራተኞቻችን ብዙ ኃላፊነትና ግዴታ አለባቸው፡፡ የገንዘብ እርዳታ ሲያስፈልግ መጀመሪያ ገንዝብ በማውጣት ምሣሌነት አንዲያሳዩ ይጠየቃሉ፡፡ በአዳዲስ ቦታዎች በአዳዲስ ሥራ ማቋቋም ማስፈለጉን ይገነዘቡና ገንዘባቸውን ለሥራው መፋጠን ያውሉታል፡፡ ሰሲስጡም በማጉረምረም ሳይሆን ዕውነትን ለማራመድ ጉጉት አድሮባቸው ነው፡፡ በየጊዜው መዋጮ ስለሚያደርጉ ምንም ተቀማጭ ገንዘብ አይኖራቸውም፡፡GWAmh 286.4

    እግዚአብሔር የለገሙሙትን ልግሥና በትክክል ያውቅላቸዋል፡፡ ተከታዮቹ ሠራተኞች ያላወቁላቸው ብዙ መልካካም ሥራዎች አንደሠሩ ያውቃል፡፡ በዚህ በኩል ያለውን ጉዳይ በሙሉ ተገንገዞላቸዋል፡፡ በብቸኝነት የተሠቃዩትን ስቃይና ራሳቸውን በመካድ ያገለገሉትን አገልግሎት በመሉ አውቆላቸዋል፡፡ ሁሉም በመጽሐፍ ተመዝግቧል፡፡ እነዚህ ታማኝ ሠራተኞች በዓለም ፊት፣ በመልዓክት ፊትና በሰዎች ፊት ስለመሰከሩ የሃይማኖታችን መመሪያ ዕውነተኛነት አስመስክረዋል፡፡ መሰሪያ ቤቶቻችን የሚሠጡትን አገልግሉት ለማግኘት አንደሚገባቸው ሠራተኛች ቢያስተውሉ እንዴት መልካም ነበር! እግዚአብሔር አንዲገነዘቡ ይፈልጋል፡፡ በፅድሜ የገፋትን እንድናከብር፣ አንድንጠድና እንድናገለግል ከእግዚአብሔር ዘንድ ይፈለግብናል፡፡GWAmh 287.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents