Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የወንጌል አገልጋዮች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    «ለንዱ ለሌላው ያስብ፡፡»

    በፈተና ላይ የወደቁ ብዙ ጊዜ ያጋጥሚች3ል፡፡ ሰይጣን ምን ያህል አጥብቆ እንደሚታገላቸው አታውቁ ይሆናል፡፡ እንደነዚህ ያሉትን ሰዎች ተስፋ አስቅርጣችሁ ለጠላት ምቹ አጋጣሚ አንዳትሰጡት ተጠንቀቁ፡፡ ሊታረም የሚገባው ነገር ባያችሁ ወይም በሰማችሁ ጊዜ ሰዎችን ሳታስቀይሙ በታማኝነት ሥራችሁን ለማከናወን አንድትችሉ ከአምላክ ዘንድ ጥበብ ጠይቁ፡፡ በማይገባ ቁጥጥር ነገሩን አታባብሱት፡፡ ደግነት የሌለበት ትችት ተስፋ ከማስቆረጡ በላይ ሀዘንን ያስከትላል፡፡GWAmh 332.4

    ወንድሞቼ ሆይ በቁጣ ለማስነፍ ከመሞከር ይልቅ በፍቅር አሽንፉ፡፡ አንድ ሰው ስህተቱን ሲገነዘብ ስለራሱ አንዲያፍር አታድርጉት፡ ተጨማሪ ቁስልና መቀጥቀጥ ከምታደርሱበት ይልቅት ሕክምና አድርጉለት፡፡GWAmh 333.1

    አንደ መድኃኒታችን ማንም ሰብዓዊ ፍጡር የተስተካከለ ጠባይና የሰዎችን ችግር የማስተዋል ችሎታ ያለው የለም፡፡ ምን ያህል ታግሠን! ከዓመት ዓመት ከደካምነታችን፤ ካለማወቃችን፣ ካለማመስገናችን፤፣ ከሕግ-ወጥነታችን ጋር ይሸከመናል፡፡ ምንም ያህል ብናምጽ፣ ልባችን ቢደነድን፤ ቅዱስ ቃሉንም ችላ ብንል የፍቅር እጁን አንደዘረጋ ነው፡፡ «አንደ ወደድኳችሁ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ» (ዮሐ. 13፡34) ይለናል፡፡ ወንድሞቼ ሆይ መልዕክተኝነታችሁ ለአሕዛብ ብቻ ሳይሆን ለሥራ ባልደረቦቻቸሁ ጭምር መሆኑን ዕወቁ፡፡ አንድን ሰው ስለደህንነት አንዲያውቅ ለማድረግ ብዙ ድካምና ረዥም ጊዜ ያስፈልገዋል፡፡ ሰዎች ከኃጢዓት ወደ ጽድቅ ሲመለሱ ደስ ይላቸዋል፡፡ የማያገለግሉት መናፍስት ሰዎች በቸልታ ሲታዩ የሚደሰቱ ይመስላችኋኒል? የሰው ፍላጎቶች ገንነዋል፤ አድልዎ በግልጽ ይታያል፡፡ አንዱ ሲንገላታ ሌላው ይንፈላሰሳል፡፡GWAmh 333.2

    መላዕክት ለዓለም የተሰጠው የክርስቶስን መልዕክት በአክብሮትና በአድናቆት ይመለከቱታል፡፡ ራሱን ለዓለም አሳልፎ ለመስጠት የገፋፋውን ፍቅሩን ያደንቃሉ፡፡ ግን ሰብዓዊ ፍጥረት በደሙ መገዛቱን እንዴት በቀላሉ ይመለክተዋል!GWAmh 333.3

    የመጀመሪያ ተግባራችን እርስ በርሳችን ለመፋቀር መሞከር አይደለም፡፡ የሚፈሰገው የክርስተስን ፍቅር በልብ ማሳደር ነው፡፡ ራሳችን ለክርስቶስ ሲያድር ዕውነተኛ ፍቅር ወዲያውኑ ይገኛል፡፡GWAmh 333.4

    በትዕግሥት ልናሸንፍ አንኘላለን፡ በትዕግሥት ማገልገል ሰልብ ዕረፍትን ይሰጣል፡፡ የእሥራኤል ደህንነት ተጠብቆ የኖረው በትሁታን፣ በጉጉዎችና ታማኞች ሠራተኞች ነው፡፡ ከትችትና ከነቀፋ ቃላት ይልቅ በፍ‹ቅርና በማበረታታት የተነገረ አንድ ቃል ስህተት ያደረገውን ሰው ሊያርምGWAmh 333.5

    የጌታችን መልዕክት በርሱው መንፈስ መዳረስ አለበት፡፡ የሚያዋጣን ስሜታችን ሀሳባችን በሙሉ ለታላቁ መምህር ማስገዛት ነው፡፡ ይህን ሰሚያደርትጉ ሠራተኛች በሙሉ የእግዚአብሔር መልዓክት እርዳታቸውን ይለግሥሠላቸዋል፡፡ የትህትና ጸጋ የምንናገራቸውን ቃላት የክርስቶስን ፍቅር የሚገልጡ ያደርጋቸዋል፡፡GWAmh 334.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents