Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የወንጌል አገልጋዮች

 - Contents
 • Results
 • Related
 • Featured
No results found for: "".
 • Weighted Relevancy
 • Content Sequence
 • Relevancy
 • Earliest First
 • Latest First
  Larger font
  Smaller font
  Copy
  Print
  Contents

  ያገልግሎት ዋጋ

  ክርስቶስ «ምሣ ወይም እራት ባደረግህ ጊዜ እነርሱ ደግሞ በተራቸው ምናልባት እንዳይጠሩህ ብድራትም አንዳይመልሱልህ ወዳጆችህንና ወንድሞችህን ዘመዶችህንም ባለጠጎች ጎረቤቶችህንም አትጥራ፡፡ ነገር ግን ግብዣ ባደረግህ ጊዜ ድሆችንና ጉንድሶችን አንካሶችንም ዕውሮችንም ጥራ፤ የሚመልሱት ብድራት የላቸውምና ብፁዕ ትሆናለህ በጻድቃን ትንሳዔ ይመለስልፃልፍ» (ሉቃስ 14፡12-14)GWAmh 344.1

  ክርስቶስ በህ ክነጋገር ለጥቅም ተብሉ የሚሠራን ሥራና ሌሉሎኘን ለመጥቀም የሚደረግን ራሱ በምሣሌነት ያሳየውን ሥራ ያነጻጽራል፡፡ ለእንደዚህ ያለ አገልግሎት ዓለማዊ ትርፍ አይገኝበትም፡፡ «በጻድቃን ትንሣዔ ይመለስልፃል» ይላል፡፡ ያን ጊዜ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል፡፡GWAmh 344.2

  ይህ አባባል የእግዚአብ ዜርን ሰራተኛት ሁሉ ሊያነቃቃና ሊያደፋፍር ይገባዋል፡፡ ለእግዚአብሔር የምንሠራው ሥራ በዓለም ፊት ሲገመት ጥቅመ ቢስ ይመስላል፡፡ መልካም ለመሥራት የማያቋርጥ ጥረት ብናደርግም ፍሬውን አናልፍ ይሆናል፡፡ ጥረታችን በከንቱ የቀረ ይመስለናል፡፡ መድኃኒታችን ግን ሥራችን በሰማይ መመዝገቡንና 29° እንደማይቀር ያረጋግጥልናል፡፡ ሐዋርያው ጳውሎስ በመንፈስ ተመርቶ ሲጽፍ እንዲህ ይሳል «ባንዝልም በጊዜው አናጭዳለንና መልካም ሥራን ለመሥራት አንታክት፡፡» ዐላ. 6፡9) በመዝሙር «በሄዱ ጊዜ ዘራቸውን ተስክመጡ ደስ አያላቸው ይመጣሉ» (መዝ. 126:6) ይላል፡፡ በክርስቶስ 579° ምፃት የሥራ ዋጋ ሲከፈል በዚህ ምድር ከልብ የተሠራ ሥራ መልካም ዋጋ ያስገኛል፡፡ ሠራተኛው ተቃውሞ፣ ሠሰናክል፤ ጠንካራ ተስፋ. የሚያስቆርጥና ልብን የሚሰብር ነገር ያጋጥመዋል፡፡ የድካሙን ዋጋ ለማየት አይበቃም ይሆናል፡፡ ነገር ግን ይህን ሁሉ ችግር ካለፈ በኋላ ሰሥራው በቂ ዋጋ ሲከፈሰው ያያል፡፡ ሰብዓዊ አገልግሎት ለመስጠት ራሳቸውን ለእግዚአብሔር ያስረከቡ ሁሉ ከክብር አምላክ ጋር ተባበሩ ማለት ነው፡፡ ይህ ሲታሰብ ድካምን ሁሉ ያስረሳል ፈቃድን ያነሳሳል” ምንም የመጣ ቢመጣ መንፈስን ያጠነክራል፡፡ ክልብ በመሥራት፤ የክርስቶስ ስቃይ ተካፋይ በመሆናቸው በመደሰት፣ ልባቸው በደስታው ይሞላና ለክብሩ ይሆናሉ፡፡ ከእግዚአብሔርና ከመልዓክት ጋር ሲገናኙ ሰማያዊነት ይሰማቸዋል፡፡ ይህም ስሜት ለአካል ጤናን፤ ለአእምሮ ማስተዋልን፣ ለነፍስ ና:ስሀን ያስገኛል፡፡ ሁለመናቸውን ለክርስቶስ አደራ የሚሉ ሰዎች የስአካል፤ የአስተሳሰብና የመንፈሣዊ ብርታትን ይቀበላሉ፡፡ የሰማይን በረከት በሙሉ ይታደላሉ፡፡ ክርስቶስ ከመንፈሱ አስትንፋስን፣ ክሕይወቱ ሕይወትን ያካፍላቸዋል። መንፈስ ቅዱስ በጡስጣፐጥው አድሮ ይሰራባቸዋል፡፡GWAmh 344.3

  «የዚዚያን ጊዜ ትጠራለህ እግዚአብሔርም ይሰማሃል፡፡ ትጮህለህ እርሱም አነሆኝ ይልሃል። የዚያን ጊዜ ብርሃንህ እንደንጋት ይወጣል፡፡ ፈውስህም ፈጥኖ ይበቅላል። ጽድቅህም በፊትህ ይወጣል፣ እግዚአብሔርም ክብር በኋላህ ሆኖ ይጠብቅፃነል፡፡ ከመካከልህ ቀንበርን ብታርቅ፤ ጣትህንም መጥቀስ ብትተው፣ ባታንጎራጉርም፤ ነፍስህንም ለተራበ ብታፈስ፤ የተጨነቀውንም ነፍስ ብታጠግብ፤ ብርሃንህ በጨለማ ይወጣል፡፡ ጨለማህም እንደቀትር ይወጣል፡፡ እግዚአብሔር ሁልጊዜ ይመራፃል፡፡ ነፍስህንም በመልካም. ነገር ያጠግባል፡፡ አጥንትህንም ያጠናል፡፡ አንተም አንደሚጠጣ ገነት፣ ውኃውም እንደማያቋርጥ ምንጭ ትሆናለህ፡፡› (ኢሳ. 58፡8-11)GWAmh 345.1

  የተቸገሩትን ለሚሜረዱ እግዚአብሔር ብዙ ተስፋ ስጥቷቸዋል፡፡ እንዲህ ይላል፡፡ «ለችግረኛና ለምስኪን የሚያስብ ምስጉን ነው፣ እግዚአብሔር በክፋ ቀን ያድነዋል፤ እግዚአብሔር ይጠበቀዋል ሕያውም ያደርገዋል፤ በምድር ላይም ያመሰግነዋል። በጠላቶቹም አጅ አያሳልፈውም፡፡ አግዚአብ ኤር በደዌው አልጋ ላይ ሳለ ይረዳዋል፡፡ መኝታውን ሁሉ በበሸታው ጊዜ ያነጥፍለታል፡፡› (. 41፡1-3፤ 37፡3) ‹በአግዚአብሔኤር ታመን መልካምንም አድርግ በምድር ተቀመጥ ታምነህም ተሰማራ፡፡» «እግዚአብሔርን ከሀብትህ አክብር፤ ከፍራህም ሁሉ በኩራት፤ ጎተራህም እሀልን ይሞላል፡፡ መጥመቂያህም በወይን ጠጅ ሞልታ ትትረፈረፋለች፡፡ በተኛህ ጊዜ አትፈራም፣ ትተኛለህ አንቅልፍህም የጣፈጠ ይሆንልፃል። ለድሀ ቸርነት የሚያደርግ ለአግዚክብሔር ያበድራል፡፡ በጎነቱንም መልሶ ይክፍለዋል፡፡ የምትባርክ ነፍስ ትጠግባለች፣ የረካም እርሱ ደግሞ ይረካል፡፡»GWAmh 345.2

  በዚህም ምድር የሥራቸው ወጠጤት ባይገለጥ እግዚአብሔር ለሠራተኛቹ ዘለዓለማዊ ዋጋ አዘጋጅድቶላቸዋል፡፡ ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት ብዙ ጊዜ ችግር አጋጥሞት ነበር፡፡ ለማዳን የመጣበትን ዋና ተግባር ለሟሟላት የማይችል መስሎ የሠይጣን መልዕክትኛች እንቅፋት የሆኑበት ነበር፡፡ ግን ተስፋ አልቆረጠም ነበር፡ የሥራውን ውጤት ክሩቅ ተመለክተ፡፡ ዕውነትና ሐሰት ተሟግተው ዕውነት እንደምትረታ አውቆ ለደቀመዛመሥ- ርቱ ‹በአኳ ሳላትሁ ሰላም እንዲሆንላችሁ ይህን ተናግሬአችጊለሁ፡፡ በዓለም መክራ አለባችሁ፡፡ ሃገር ሣን አይዞአችሁ፤ እኔ ዓለምን አስንፈአለሁ» (ዮሐ 16፡33) አላቸው፡፡ የደቀመዛሙርቱ ሕይወትም አንደ ክርስቶስ ሕይወት ድልን በድል ላይ የሚቀዳድ መሆን ነበረበት፡፡ ነገሩ በዚህ ዓለም ባይክሰትም በሏጊለኛው ዓለም ድሉ በጉልህ ይታያል፡፡GWAmh 346.1

  ለሌሎች ደግ የሚሠሩ የመላዓክተ ተባባሪዎች ናቸው። የማይለዩ ጓደኛቻቸው፣ የማይደክሙ አገልጋዮቻቸው ይሆናሉ፡፡ መላዓክተት ስጠገባቸው ሆነው ይጠብቋቸዋል፤ ይፈውሷአፐቸዋል፤ ያስተምራቸዋል፣፤፣ ያነቃቁአቸዋልም፡፡ ለሰው በቢዚህ ዓለም ሳለ ሊሰጥ የሚቻለውን ከፍተኛ ተትምህርት፣ የታመነ ሥልጣኔ፣ ከፍተኛ አገልግሎት አይነፍጓቸውም፡፡GWAmh 346.2

  መሀሪው አባታችን ለሠራተኞቹ ጸጋውን በመስጠት ያበረታታናል፣፤ ተስፋም ያሳድርብናል፡፡ «በጥቂት ቁጣ በቅጽበት ዓይን ፊቱን ካንች ሰወርሁ፡፡- በዘሰዓለም ምህረት አምርሳአለሁ ይላል ታዳጊሽ እግዚአብሔር፡፡GWAmh 346.3

  ይህ አንደኖህ ውኃ ነው፡ የናህ ጡኃ ደግዋ በምድር ላይ አንዳያልፍ አንደማልሁ፣ አንዲሁ አንቺን አንዳልቆጣ እንዳልዘልፍሽም ምያለሁ፡፡ ተራሮች ይፈልሳሉ፤ ኮረብቶችም ይወገዳሉ፡፡ ቸርነቴ ግን ከአንቺ አይፈልስም፡፡ የሰላሜም ቃል ኪዳን አይወገድም፣፤ ይላል መሀሪሽ እግዚአብሔር፡፡ አንቺ የተቸገርሽ በዐውሎ ነፋስም የተናወጥሽ አነሆ ደንጋዮችሽን ሸላልሜ - እገነባሳለሁ። - በሰንፔርም አመሠርትሽአለሁ፡፡ የግንብሽንም ጉልላት በቀይ እንቁ፤ ደጆችሽንም በሚያብረቀርቅ እንቁ፤ ዳርቻሽንም ሁሉ በከበሩ ድንጋዮች፤ እሠራለሁ፡፡ ልጆችሽም ሁሉ ከእግዚአብሔር የተማሩ ይሆናሉ፡፡ የልጆሽም ሰላም ብዙ ይሆናል።» (ኢሳ. 54:8-13)GWAmh 346.4

  በጠባይ መለወጥ፣ በክፋት መወገድ፣ በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ በማደግ፣ ተስፋው ሲፈጸም አንመሰከታለን፡፡ «ምድረ በዳውና ደረቁ ምድር ደስ ይላሳቸዋል፡፡ በረሃውም ሀሴት ያደርጋል አንደጽጌረዳም ያብባል፡፡» (ኢሳ. 35፡1)GWAmh 347.1

  እግዚአብሔር ሰይጣን ያረከሳቸውን አንስቶ የጸጋው ማደሪያ ለማድረግ ይደሰታል፡ በማይታዘዙ ላይ ከሚወርደው ቁጣና መዓተ ሊያድናቸው ይፈልጋል፡፡ ሠራተኛቹን ለዚህ ሥራ አፈጻጸም መሣሪያው አድርጎ ይሠራባቸዋል፡፡ ዋጋቸውንም በኋለኛው ዓለም ብቻ ሳይሆን በዚህ ዓለምም ይቀበላሉ፡፡GWAmh 347.2

  ግን ይህ ዓለም ከሚመጣው ጋር ሲመዛዘን ከምኑ ይጠጋል፡፡ «ዛሬ በመስተዋት በድንግዝግዝ አንደምናይ ነን በዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እናያለን ዛሬስ ከዕውነት ከፍዬ አጡቃለሁ፤ የዚያን ጊዜ ግን እኔ ደግሞ እንደታወቅሁ፤ አውቃለሁ፡፡» (1ቆሮ. 13፡12) የክርስቶስ ሰራተኞች የሥራ ዋጋ ወደ ደስታው መግባት ነው፡፡ ክርስቶስ በደስታና በምኞት ይጠባበቀው የነበረው ያው ደስታ ወልድ አብን እንዲህ ብሎ በመጠየቅ አቅርቦታል፡፡ «እኔ ባለሁበት የሰጠኸኝ እነርሱ ደግሞ ከእኔ ጋር ይሆኑ ዘንድ እወዳለሁ፡፡» (ዮሐ.17፡24)GWAmh 347.3

  የሱሰ ከትንሣኤው በሀላ ሲያርግ መላዕክት በደስታ ለመቀበል ፈቃደኞች ነበሩ፡፡ አለቃቸው ከሞት ግዞት አምልጦ ሊመጣ የሰማይ ሠራዊት እንደገና ሊገናኙት ናፈቁ የሰማይን በር ሲረግጥ ሁሉም ወደርሱ ቀረቡ፡፡ ግን አእንዲስሱ አዘዛቸው፡፡ በደብረዘይት ከተዋቸው ብቸኛ ደቀመዛሙርቱ ጋር ልቡ አልተለየም የሥራን ዋጋ ከሚያጠፋው ጠላት ጋር የሚዋጉትን ልጆቹን አልተዋቸውም፡፡ «አባት ሆይ የሰጠኸኝ ደግሞ ጋር ይሆኑ ዘንድ አወዳለሁ» አለ፡፡GWAmh 347.4

  ክርስቶስ ያዳናቸው አንደ አንቁና አንደከበረ መዝገቡ ይቆጥራቸዋል፡፡ «እነርሱም በአክሊል እንደሚሆነ እንደክበሩ ድንጋዮች ይሆናሉ፡፡» (9፡16) «በቅዱሳን ያለው የርስት ክብር ባሰጠግነት፡፡» ሠራተኞቹ የሥራ ውጤታቸውን ሲያዩ አይደሰቱምን? ሐዋርያው ለተሰሎንቁ አማኞች እንዲህ ይላል፡፡ «ተስፋችን ወይስ ደስታችን በኢየሱስ ፊት በመምጣቱ እናንተ አይደላችሁምን? እናንተ ደስታችን ክብራችንም ናችሁፍ» (1ኛ ተሰሎ 2፡19-20) ሰፊሊሏሲዮስ ሰዎች ደግሞ እንዲህ ይላቸዋል «ነቀፋ የሌለባዥሁ የእግዚአብሔር ልጆች ትሆኑ ዘንድ በእነርሱም መካከል የሕይወትን ቃል እያቀረባችሁ በዓለም እንደብርሃን ትታያላችሁ፡፡ ስለዚህ በከንቱ አእንዳልርጥሁ በከንቱም አንዳልደከምሁ በክርስቶስ ቀን የምመካበት ይሆንልኛል፡፡» (ፊሊ 2፡15፤16)GWAmh 348.1

  ሰዎችን ወደ መልካም መንገድ የሚመራው እያንዳንዱ የመንፈስ ቅዱስ አንቀስቃሴ በሰማይ መጽሐፍ ይመዘገባል፡፡ ስለዚህ መንፈስGWAmh 348.2

  ቅዱስ እንዲሠራበት ራሱን ለመሣሪያነት ያቀረበ ሁሉ በእግዚአብሔር ቀን የሥራውን ዋጋ ይሰበስባል፡፡ ቅዱስ ሥራዎች ከነውጤታቸው ሲታዩ ተይንቱ ግሩም ይሆናል፡፡ ለመዳናቸው የተደረገላቸውን አገልግሉት ሲገነዘቨቡ በሰማይ አደባባይ የምናገኛቸጡ ሰዎች ምንም ያህል ያመሰገኑኩን ምሥጋና፣ ክብርና ሞገሥ ለአዳኛችን ይሆናል፡፡ ነገር ግን በመሣሪያነት ያገለገሉትን ሰዎች ማመስገንም የእግዚአብሔርን ክብር መንካት አይሆንም፡፡GWAmh 348.3

  የዳኑት በክንድ ላይ ሲገናኙ ከጌታ ጋር አስተዋጡቀው አንዲድኑ ምክንያት የሆኗቸውን ያመሰግናቸዋል፤ ያስተውሏቸዋልም፡፡ ሰዎች እንዴት ያለ የሚያስደስት ንግግር ይለዋወጡ ይሆገ! «በዓለም ውስጥ ተስፋ የሌለኝ አግሣዚኪአከብሔርን የማላውቅ ኃጢዓተኛ ነበርሁ፡፡ ወደ እኔ መጥተህ ተስፋዬ መድሃኒታችን ብቻ መሆኑን አስረዳኸከኝ፡፡ በርሱም አመንሁ፡፡ ከኃጢዓቴ ስለተመለስሁ የሱስ ክርስቶስ ከቅዱሳን ጋራ በሰማይ አንድኖር ፈቀደልኝ፡፡» ይላል ስንዱ፡፡GWAmh 348.4

  ሌሎች ደግሞ እንዲህ ይላሉ «በአረማዊያን አገር አረማዊ ነበርሁ፡፡ ቤት ንብረትህን፤ ዘመድ ወዳጅህን ትተህ ክርስቶስን እንዳገኝና በእግዚአብሔር አንድ አምላክ መሆን አንዳምን ልታስተምረኝ መጣህ፡፡ ጣዖታቴን ሰብሬ እግዚአብሔርን ስላመለክሁ ፊት ለፊት ላየው በቃሁ፡፡ የወደድሁትን ለዘለዓለም ሳየው ልኖር ድኛለሁ። በፊት በሃሃይማኖት ብቻ አየው ነበርሁ፤ አሁን ግን ፊት ለፊት አየዋለሁ፡፡ አሁን በፍቅሩ የመዳን ምህረቱን ለሰለገሠልኝና በደሙ ላጠበኝም ምሥጋናዬን አቀርባለሁ፡፡» ይሳሉ፡፡GWAmh 349.1

  ሌሎችም ታርዘው ሳል ያለበሷቸውን ያመሰግናሉ፡፡ ሌ«ነፍሴ ተስፋ በመቁረጥ ተጨንቃ ሳል አንድታጽናናኝ አንተን አምላክ ላከልኝ፡፡ ለሥጋዬ ምግብን፣ ለነፍሴ ቃለ እግዚአብሔርን አቀረብህልኝ፡፡ አንደወንድም ተመለከትኸኘ፡፡ ሳዝን አስተዛዘንኸኝ፡፡ የተቀጠቀጠውን መንፈሴንና የቆሰለውን ልቤን ጠግሣነህ እጁን የዘረጋልኝን መድኃኒቴን እንድጠማጠም ረዳኸኝ፡፡ አለማወቄን ታግሠህ በሰማይ የሚያስብልኝ አባት አንዳለኝ አስተማርኸኝ፡፡ በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ የሚገኙትን የክበሩ ተሳፋዎች አነበብህልኝ፡፡ የሕይወት እንደራ እርቦኝ በላሁት፤ ለነፍሴም ጣፋጭ ሆነ፡፡ እንደምድን እንዳምን አምነቴን አነሳሳህልኝ፡፡ የክርስቶስን መስዋዕትነት እንዳስተዋልሁ መጠን ልቤ ለዘበ፤ ተገዛ፤ ተደቀስም፡፡ ሕይወቱን የለወጠልኝን አዳኘን ለዘለዓለም ለማመስገን ይኸው ከዚህ አገኛለሁ» ይላሉ፡፡GWAmh 349.2

  ስለነርሱ የደከሙትን የዳኑት ነፍሳት ሲያመሰግነ መስማት ምን ያህል ያስደስት! ለራሴ ሳይሉ በችግር ላይ ያሉትን ረድተው አንዲድኑ ለሰዎች ምክንያት የሆኑት ልባቸው በደስታ ይዘላል! «የሚመልሱት ብድራት የላቸውምና ትሆናለህ፡፡- በጻድቃን ትንሣኤ ይመለስልሃል» (ሉቃስ 14፡14) የሚለው ተስፋ ትዝ ይላቸዋል፡፡GWAmh 349.3

  «በዚያን ጊዜ በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል በምድርም ከፍታዎች ላይ አወጣለሁ፡፡ ያባትህንም የያዕቆብን ርስት አበላሃለሁ፡፡ የእግዚአብሔር አፍ ተናግሮአልና» (ኢሣይያስ 58፡14)GWAmh 349.4

  Larger font
  Smaller font
  Copy
  Print
  Contents