Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የወንጌል አገልጋዮች

 - Contents
 • Results
 • Related
 • Featured
No results found for: "".
 • Weighted Relevancy
 • Content Sequence
 • Relevancy
 • Earliest First
 • Latest First
  Larger font
  Smaller font
  Copy
  Print
  Contents

  ሰዎችን ምክር መጠየቅ

  አንዳንድ የሰበካ ሥራችን የክርስትና ይዞታ በጣም የተዳክመ ነው፡፡ ምክንያቱም መሪዎቹና ሕዝቡ ከእግዚአብሔር ድጋና! ይልቅ የሰዎቸን ድጋፍ በጉጉት ይጠባበቃሉ፡፡ ከእግዚአብሔር ዕርዳታና ምክር ይልቅ የሰዎችን ይጠይቃሉ፡፡ በእግዚአብሔር መታመን ሲገባቸው ሰዎቸን የቀተንበራቸው ተሻካሚ አድርገው በመቁጠር ሰብዓዊ ዕውቀትና ጥበብ ያገኛሉ፡፡ ምክር የሚጠየቁት ሰዎች የራሳቸው ሕይወት ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነት ስለሴለው ዕርዳታ ፈላጊዎች ናቸው። ድጋፋቸውን ሰብዓዊ ኃይል በማድረጋቸው የሰበካዎቻችን ፕሬቨደንቶች ደካሞችና የሥራቸው ውጤት የማያምርላቸው : በሰው መተማመን በክርስቶስ የማደግን ጸጋና በክርስቶስ ዕውቀት የመብሰልን ዕድል አለያስገኝም፡፡GWAmh 275.2

  ወንዴሞቼ ሆይ በሰበካችሁ ችግር ሲያጋጥማቸሁ እናንተው ልታሰወግዱት ስትችሉ ይህን የጠቀረ ደመና ጠቅላይ መሥሪያ ቤት እንዲያንዣብብ አታድርጉት፡፡ ባለፈው አንደተደረገው ሁሉ የጠቅላይ መስሪያቤታችን ፕሬዘደንት በዝቅተኛ መሥሪያ ቤቶች ጣጣ መጨቀቁን የለበትም፡፡ እናንተ ከሥራ ጓደኞቻችሁ ጋር መፍትሄ ያላገኛችሁለትን ትግር አንድ ሰው ብቻ ያቃልሰዋል ብላችሁ እንዴት ታስባላችሁ? ችግራችሁንና ጣጣችሁን ሁሉ ብዙ ሸክም ባለበት በጠቅላይ መሥሪያ ቤቱ ላይ ለምን ትጭኑበታላችሁ? በቦታው የምትገኙት የምታስተውሱትን ያህል የችግሩን መነሻ ሊያስተውለው አይችልም፡፡ ከኃላፊነትና መስቀላችሁን ከመሸከም ብትሸሹ፤ ጠለቅ አድርጎ ማሰብንና ከልብ መጸለይን ችላ ብትሉ፤ ስክማችሁን ሁሉ የጠቅላይ መሥሪያ ቤት ፕሬዘደንት እንዲሸስከምላችሁ ብትፈልጉ፣ ሕይዎቱን ከመጠን በላይ በሆነ ኃላፊነት መጨቆናችሁ አይታያችሁም አንዴ? አንደርሱ ማሰቢያ አእምሮና ፕሎታ አልተሰጣችሁምን? ጥረትንና ከባድ ሥራን ስለሚጠይቅ የትኛውንም የሥራ ክፍላችሁን ችላ አትበሉ፡፡GWAmh 275.3

  ሸክማችሁን በጠቅላይ መሥሪያ ቤት ፕሬዘደንት ላይ አተጣሉ ብየ በድጋሚ እናገራለሁ፡፡ ቁሮርጥራሙቻችሁን ሰባስቦ ሥራችሁን እንዲሰራ (አንዲጠግን) አትጠባበቁት፡፡ በክርስቶስ በሚያበረታችሁ አማካይነት ሰበክማችሁን ለመሸከም ጽነ፡፡GWAmh 276.1

  የጠቅላይ መሥሪያ ቤቱ ፕሬዘደንት በእግዚብሔር መንፈስ የተመራ ከሆነ ስዎች (የበታቾቹን) ወደ እግዚአብሔር የሰው ስህተተ ወዳልነካው አምላክ ያመላክታቸዋል እንጂ በእርሱ አእንዲተማመት- አይፈቅድላቸውም፡፡ የሌሎች ማሰቢያ ጭንቅላትና ሕሌና መሆንን አይፈቅድም፡፡GWAmh 276.2

  በማያዋጣው ነገር የሚተማመን ለፈተና ምቹ ይገኛል፡፡ ሰይጣን በተቻለው መጠን በራሱ እንዲተማመን በማድረግ የሰው ጉድለት ሥራውን አንዲያበሳስው ምክንያት ይሆናል። ሌሎችን በእርሱ አንዲተማመኑና የሚያስቸግራቸውን ነገር ሁሉ ወደ እርሱ እንዲያቀርቡ ያደፋፍራቸዋል፡፡ ስለቢህ ሥራው በአግዚክብሔር በመመራት ፋንታ በሰው ኃይል የሚካሄድ ይሆናል፡፡GWAmh 276.3

  ነገር ግን ሁሉም በየበኩሳቸው በአግዚዚብሔር በታመ” የበላይ ኃላፊውን የሚያስቸግረው ችግር ሁሉ በቀላሉ ይወገዳል፡፡ ቢሳሳትና ቢፈተን ምክር ቢጠይቅ ወንድሞች ሊረዱት ይችላሉ፡፡ እግዚአብሔር እንዲረዳቸውና አንዲመክራቸው ራሳቸው በቀጥታ የሚጠይቁ ሰዎች ከፍተኛ ትምህርት ይገበያሉ፡፡GWAmh 276.4

  የሰበካ ባለሥልጣናት የተጣለባፐጥውን አደራ በሚገባ ለመጠበቅ መጸለይ፤ አግዘ.አብኤር የቤተ ክርስቲያኑን አቋም ለመጠበቀ እንደሚረዳቸው ማመን ይገባቸዋል። የወይኑን ቦታ ለመኮትኮት የሚሠሩት የሥራ ከፍያቸው ይኸው ነው፡፡ የግላቸውን ኃላፊነት፤ ጠለቅ ያለ ማሰብና ማቀድ ያለ የአስተሳሰበ ጥናታቸውን በጌታ ሥራ ላይ ማዋል ተግባራቸው ነው፡፡ ይህ ጥረት አስተሳሰባቸጡን ከማስፋቱ በላይ በምን ጊዜ ምን ማድረግ እንደሚገባቸው በበለጠ ያደርጋል፡፡ ወንድሞቼ : ከትግር ጋር ሁል ጊዜ መታገል አለባችሁ፤ ተመካከሩ፤ ሁል ጊዜ እርዳታችሁ እግዚአብሔር መሆኑን አምናችሁ ለሥራ ታጠቁ፡፡ ጸልዩ ሥሩ፤ ሥሩ ጸልዩ፤ የክርስቶስ ተማሪዎች በመሆን ከእርሱ ተማሩ፡፡GWAmh 276.5

  አምላክ «ከእናንተ ግን ማንም ፅውቀት ቢጎድለው ሳይነቅፍ ለሁሉም በልግሥና የሚሰጠውን አእግዚ.አብሔርን ይሰምን፤ ለእርሱም ይሰጠጥዋል፡ ፡» (ያፅ. 1፡5) የሚል ተስፋ ሰጥቶናል፡፡ በኋላፊነት የተጠመዱ ሰዎች በእግዚአብሔር ፈቃድ በአንድ ላይ ተሰብስበው ብዙ የከበረ ጊሼ በወሬ ያልፋልና ንግግሩን ቀነስ ማድረግ ነው፡፡ እግዚአብሔር በልግሥና ሰመስጠት ተስፋ የሰጠውን ጥበብ ለመቀበል ወንድሞች በጾምና ይጠመዱ፡፡ አንደ ሙሴ «በፊቴ ካልሄድህ ሕዝቡን ልመራ አልችልም» 33፡18) በተጨማሪም «ክብርህን አሳየኝ» ብላችሁ ጸልዩ። ክበሩ ምንድነው? ክብሩ የእግዚአብሔር ባሕርይ ነው፡፡ ለሙሴ ያወጀለት ወይም የነገረው ይህንኑ ነው፡፡GWAmh 277.1

  ነፍስ በዕምነት ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቅ፡፡ ምላስ ታመስግነው፡፡ በአንድ ላይ ስትሰበሰቡ አስተሳሰባኙሁ ሁሉ ስለዘለዓለማዊ ዕውነት ይሁን፡፡ ይህ ከሆነ አስተሳስባችሁ ሁሉ መንፈሳዋ እንዲሆን እርስ በርሳችሁ ትረዳዳላችሁ። ሀሳባችሁ ከመሰኮታዊ ፈቃድ ጋር ሲስማማ እናንተም እርስ በርሳችሁ ትግባባላችሁ። ክርስቶስ በበኩላችሁ ወይም በጎናችሁ ሆኖ ይመክራችንል፡፡GWAmh 277.2

  ሄኖክና ሌሎችም የእግዚአብሔር ሠራተኞች ከአምላክ ጋር ተራመዱ፡፡ ከባለመዝሙሙሩ ጋር «ሁል ጊዜ እግዚአብሔርን በፊቱ አየዋለሁ፤ በቀጌ ነውና አልታወክም» (መዝ. 16፡8) ለማለት ትችላሳችሁ ራሳችሁ ለሥራው ብቁ የሆናችሁ ባልመሰላትችሁ ጊዜ ክርስቶስ ብቁ ያደርጋች3ል፡፡ እንደናንተው ሟችና ጡሱን ከሆኑ ሰዎች ብቻ ምክርን ብትሱ ፅውቀታችሁ ሰብዓዊ ሆኖ ይቀራል፡፡ እግዚአብሔርን ዕርዳታና ጥበብ ብትጠይቁት ባዶ አጃችሁን አይመልሳችሁም፡፡GWAmh 277.3

  የቤታችን፤ መሥሪያ ቤት ኃላፊዎች አምላክና የጠቅላይ መሥሪያ ቤት ፕሬዘደንት አምላክ አንድ ነው፡፡ ስለዚህ ከእግዚአብሔር ተቀብሎ ዕርዳታ አእንዲሰጣቸሁ ፕሬዘደንቱን ከመጠየቅ ከጥበብና ከዕርዳታ ሁሉ ምንጭ ከሆነው ከእግዚአብሔር ራሳችሁ በቀጥታ ተቀበሉ፡፡ ዘፀዓት 33፡18 መዝሙር 16፡ 8:GWAmh 278.1

  ከፍተኛ ሥልጣን ላላቸው ሰዎች እግዚአብሔር የተለየ ጥበብ ይሰጣቸዋል ሊባል ይቻል ይሆናል። ዕውነት ነጡ ሥራቸውን ከልባቸው ለመሥራት ቢሞክሩ አንደሚረዳቸው ሁሉ እናንተም በሥራፕትሁ ታማኝ ከሆናችሁ ይረዳችንል፡፡ ለግዚኪአብሔር በፈቃዱ ኃላፊነት ከጣለባችሁ በእምነት ብትቀርቡት በረክቱን ይሰጣችቸንል፡፡ እግዚአብሔርን በሙሉ ልባችሁ ከለመናትሁት ውደቁ ብሎ ብቻትሁን አይተዋችሁም፡፡GWAmh 278.2

  Larger font
  Smaller font
  Copy
  Print
  Contents