Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የወንጌል አገልጋዮች

 - Contents
 • Results
 • Related
 • Featured
No results found for: "".
 • Weighted Relevancy
 • Content Sequence
 • Relevancy
 • Earliest First
 • Latest First
  Larger font
  Smaller font
  Copy
  Print
  Contents

  ሰው አናዛዣችሁ አይሁን

  እግዚአብሔርን ለግሉ የማመን ልምድ እያንዳንዱ ሰጦ ያስፈልገዋል፡፡ የነፍሳችሁን ምሥጢር ሰእግዚአብሔር ግለጡ አንጂ ስውን አናዛዝቸሁ ጸስታድርገ፡፡ ልባችሁን ለእግዚአብሔር ክፈቱ፡፡ ማንኛውንም ችትግራትሁን ለእርሱ ብታቀርቡ መውጫውን ያሳያችኙ3ል፡፡ የምትፈልጉትን ዕርዳታ መስጠት የሚያውቅ እርሱ ብቻ ነው፡፡ ከችግር በጊላ እርዳታ ሲደርስላችሁ፣ የእግዚአብሔር መንፈስ ሲሠራባችሁ፤ አቤት የሚሰማችሁ መንፈሳዊ ደስታ! ዕውነተኛው መካሪ አንድትገዙ የሚመክራትሁን ወርቅ፡- ዕምነትና ዋዊቅር ታገኛላችሁ፡፡ ችግር ሲገጥማችሁ ሁሉ ወደ አምላክ የመቅረብን ዕምነት ከለመዳችሁ ይህንነኩ ጠቃሚ ትምህርት ለሌሎችም ታስተምራላትሁ፡፡ ስለዚህ የሚከተሏችሁን ክርስቲያናት ወደከፍተኛ የሕይወት ደረጃ ትመራቸዋላችሁ፡፡GWAmh 278.3

  የሰበካው ፕሬዝዳንት ከሥሩ ያሉትን ወንጌላዊን በትክክል ካስተማረ ወንጌላዊያኑ ደግሞ ክርስቲያኖቹን እርስ በርሳቸው በፍቅር እንዲኖሩ ያስተምሪ፡ቸዋል፡፡ በሰበካው ያሉት ባለሥልጣናት በታማኝነት ከሰማይ የተመደበላቸውን ሥራ ቢፈጽመሥሙ አንዳንድ ጊዜ እንደሚሆነው ሥራችን ባልተዘበራረቀም ነበር፡፡ እንደዚህ ከሠሩ ሠራተኛቹ በችግር ጊዜ ተስፋ የማይቆርጡ ጽ፳ጽኑዎችና ለኃላፊነት የሚታመኑኑ ሰዎች ይሆናሉ፡፡GWAmh 279.1

  ወደ እርሱ የሚመጡትን በሙሉ ሊያድን የሚኘል አምላክ አሰለን፡፡ «7 እላንት ደካሞች ስክማትሁ የከበደ ሁሉ እኔ አሳርፋት3ለሁ» (ማቴ 11፡29.) የሚለው ግብዣ ለሁሉ አይደለም አንዴ”. የሰበካ ፕሬዚዳንቶቻችንና ወንጌላዊያኖቻችን ብርታት ከየት አንደሚቀበሉ ማወቅ አያስፈልጋቸውም?GWAmh 279.2

  Larger font
  Smaller font
  Copy
  Print
  Contents