Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የወንጌል አገልጋዮች

 - Contents
 • Results
 • Related
 • Featured
No results found for: "".
 • Weighted Relevancy
 • Content Sequence
 • Relevancy
 • Earliest First
 • Latest First
  Larger font
  Smaller font
  Copy
  Print
  Contents

  መንገዱን አትጠሩ

  በጋዜጦቻችን አንቀጽ የሚጽፉ ሁሉ ማንኛውንም ሕዝብ (ካቶሊኮችን) ሳይቀር ለማገናኘት አንዳንችል መንገዱን ማጠር የለባቸውም:: ዕውነትን በፍቅር አማካይነት ማዳረስ እንጂ የሚጠሉንን በነገር በመጐነጥ መጥፎ ስሜት ማሳደር የሰብንም፡፡ እንዲህ ያለ አጉል አድራጐት ከፈጸምን በእኛ ላይ አጽፍ ሆኖ ይመለስልናል፡፡GWAmh 212.2

  ጠላቶቻችን (ተቃዋሚዎቻችን) የሚያስቀጣ አንድ ቃል እንዳንናገር ወይም አንድ ዐረፍተ-ነገር አንዳናትም ተደጋግሞ ተደጋግሞ ተነግሮኛ ል፡፡፣- ሥራችን ይዘጋል፣ እኛም ባልጠረጠርነው አደጋ ላይ አንወድቃለን፡፡GWAmh 212.3

  ጌታ ሠራተኞቹ እርሱን አንዲወክሉት ይፈልጋል፡፡ መጥፎ ንግግር ምን ጊዜም ትርፉ ጉዳት ነው፡፡ ሰክርስትና አስፈላጊ የሆኑት ጠባዮች በየቀኑ ከክርስቶስ ሲሊተስመሥ- ይገባቸዋል፡፡ በሬዲዮ የሚተላለና: ወይም በጽሑፍ የሚሰፍር ሰዓለም የሚዳረስ መልዕክት ያሰጥንቃቄ የሚጽፍ ወይም የሚናገር ለእግዚአብሔር ሥራ ብቁ አለመሆዮነን ያሳያል፡፡ መጥፎ ንግግር የሚሜስተላለፉ ወይም የሚናገሩ የሚያስጸጽተ ነገር መሥራትን እየደጋገሙ ነው፡፡ አካሄሄዳችንና መንገዳችን በመመርመር እግዚአብሔር የሰጠንን ሥራ እንዴት አንደምናካ,ሂደው አንወቅ ሥራችን የሞትንና የሕይወትን ገዳይ የሚወስን በመሆነ. ቀላል አይደለም፡፡ ከሁሉም የበለጠጡ ግዳጅና ኃላፊነት በእኛ ላይ ተጥሉብናል፡GWAmh 212.4

  ሠይጣን ክፉ ሰዎችን ከሥራው ጋር አስተባብሮ በሃይማኖት ሰዎች ላይ ከባድ ፈተና ለማምጣት በአጭር ታጥቆ ይሰራል፡፡ በወንድሞቻችን የተነገረው እያንዳንዱ የስንፍና ቃል በጨለማ ገዥ ይመዘገባል፡፡GWAmh 213.1

  የመልአክት አለቃ ሚካኤል አንኳ ሰይጣንን ሳይሰድብ እግዚአብሔር ይገስጽህ ብሎ ሲተወው ሥጋ ለባሲያን ሰዎችን እንዴት ይሰደባሉ? ችግርንና ፈተናን ማራቅ አንቸልም፡፡ «ማሰናከያ ሳይመጣ አይቀርም፣፤ ነገር ግን በእርሱ ጠንቅ ማሰናከያ ለሚያመጣ ለዚያ ሰጡ ወጠዮለት፡»GWAmh 213.2

  ግን መቼም መሰናክል መምጣቱ አይቀርም ብለን ባልሆነ መንፈስና በማይገባ ቃል እውነቱን የሚቃረኑትን ሰዎች ማነሳሳት የለብንም፡፡GWAmh 213.3

  የከበረው እውነት ባለ ኃይሉ አንዳለ መቅረብ አለበት። ዓለምን የሚያታልለው አስጎምጅ ስህተት መጋለጥ አለበት፡፡ ሰዎችን በአታላይ ወጥመድ አጥምዶ ከእውነት ለማራቅ ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ ነው፡፡ ግን እነዚህ ነፍሳት ከእውነት ወደ ሀሰት፥፣ ሲዞሩ አንድ የነቀፋ ቃል አትናገራቸው፡፡ በጥበብና በብልሃት የመንገዳቸውን አደገኛነት በመጥቀስ ወደ ክርስቶስ አመልክቷቸው፡፡ በብልፃትና በጥበብ በተሞላ እርዳታ የሰይጣንን አመላክቷቸው፡፡ በብልሃትና በጥበብ በተሞላ እርዳታ የሰይጣንን ወጥመድ ቆርጠው ሊመጡ ይችላሉ፡፡ ግን መንቀፍና ማነወር ፈጽሞ ክልክል ነው፡፡ በስህተት መንገድ የሚጓኙትን ማሾፍ ካሉበት አደጋ አውጥቶ ወወደ ትክክለኛ መንገድ አይመራቸውም፡፡GWAmh 213.4

  ሰዎች የክርስቶስን ምሣሌነት መመልክት ሲያቀሙና የእርሱን ዱካ መከተል ሲተው ሰይጣን መሣሪያዎቹን ይዞ ያጋጠማቸዋል፡፡ ሠይጣን መመሪያዎቹን ለሚጠቀመሙባቸው ማደል ያውቃል፡፡ አእግዚአብሔር የተናገረ የእውነት፤ የንጽህናና የጽድቅ ቃላትን ነው፡፡ በዚህ ትውልድ የሚገኙ ክርስቲያናት በእግዚአብሔር ፊሪት በትህትና መቅረብ ይገባቸዋል፡፡GWAmh 213.5

  ሁላችንም የአእምሮአችን ደነዝነት አስወግደን መብትና ግዴታችን በመገንዘብ አመስጋኞች መሆን አለብን፡፡ ምንም የምንኮራበት ነገር የለንም፡፡ በአከአነጋገራችንና የክርስትና ጠባይ በጎደለው አኗኗራችን እግዚአብሔርን አናሳዝነዋለን፡፡ በእርሱ ናጹማን መሆን ያሳለናል፡፡ «በኃይልህ ጩህ፤ አጉትቆጠብ፤ ድምጽህን አንደ መለከት አንሳ፣ ለሕዝቤ መተላለፋቸውን ለያዕቆብ ቤት ኃጢዓታቸውን ንገር» (ኢሳ. 58፡1) መባላችን እርግጥ ነው፡፡ ይህን መልዕክት ማዳረስ ቢገባንም የምንነግራቸው ሰዎች አንዳያዝኑ፤ አንዳይጎዱም መጠንቀቅ አለብን፡፡ ለምሣሌ ካቶሊኮችን በሙሉ እንደ አጥፊዎች ቆጥረን መንቀፍ የለብንም፡፡ ከእነርሱም መካከል በተገለጠላቸው ብርሃን በትክክል የሚኖሩ አሉ፡፡ እግዚአብሔር በእነርሱ ይሰራባቸዋል፡፡GWAmh 213.6

  በአንዳንድ ጥቃቅን ነገሮች ተሳስተው ለሴሉች መልካም መሥራት ከሚመኙት ይልቅ ጊዜ አግኝተው አካላቸውን፣ መንፈሳቸውንና አእምሮአችውን ስስንፈው የሚኖሩ በአግዚክብጨር ቨዘንድ የበለጠ ፍርድ ይጠብቃቸዋል፡፡ ክና: ካለ አደጋ ላይም ይወድቃሉ፡፡GWAmh 214.1

  በሌሎች አትፍረዱ፤ አትኮንኗቸውም፡፡ የራሳችን ጥቅም በማሳደድ፣ የሕሰት ምክንያት በመደርደር ከእውነተኛው መንገድ ዝንፍ ብንል በግልጽ ኃጢዓት ከሚሠሥራው ሰው ይልቅ ወንጀለኞች. በእግዚአብሔር ፊት ከእኛ የተሻሉትን እንዳንኮንን መጠንቀቅ ያስፈልገናል፡፡GWAmh 214.2

  Larger font
  Smaller font
  Copy
  Print
  Contents