Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የወንጌል አገልጋዮች

 - Contents
 • Results
 • Related
 • Featured
No results found for: "".
 • Weighted Relevancy
 • Content Sequence
 • Relevancy
 • Earliest First
 • Latest First

  አዲስን ትምህርት መመርመር (መፈተን)

  የሚሰጠውን ውይይት ሁሉ በጥንቃቄ መፈተን ያካል፡፡ አንድ ሰው ለሕዝብ ሀሰት በሚሜያሰተምር ጊዜ ባለሥልጣኖች ተከታትለው ማወቅ አለባቸው፡፡ ትምህርቱ ዕውነትን የተመረኮዘ ክሆነም ይደግሩት፡፡GWAmh 194.5

  በመካከላቸን ያሉ መምህራን የሚያስተምሩትን ማወጠቅ አለብን፤ ምክንያቱም የምንፈልገው ዕውነትን ነውፍ እግዚአብሔር የሚልክልንን የማወቅ ግዴታ በሁላችንም ላይ ተጥሉብናል፡፡ ማንኛውንም ትምህርት የምንፈትንበት መፈተኛ ሰጥተቶናል፡፡ «ወደ ሕሃ ወደ ምስክርም እንዲህ ያለ. ነገር ባይናገር ብርሃን አይበራላቸውም፡፡» (ኢሳ. 8፡20) የተነገረው ትምህርት ይህን ፈተና ካለፈ ከሀሳባችን ጋር አልተስማማም ብለን መግፋት የሰለብንም፡፡GWAmh 195.1

  በማንኛውም ሰው ትምህርት ፍና:ጽምና አለ የሚል ሰው የለም፡፡ ነገር ግን ቤተ ክርሰቲያናችን በዕምነት መጽደቅንና ዕውነተኛ ትምህርትን በተጠራጣሪ መምህራን አጥታለኝ፻፡፡ በማንም በኩል ብርሃን ቢመጣልን በክርስቶስ ትህትና መቀበል አለብን፡፡ ነገር ግን ብዙዎች ይህን አያደርጉም፡፡ ከሀሳባቸው ውጭ የሆነ ትምህርት የሰሥ- አንደሆን የሚባለውን ለሰማስተዋል ሳይሞክሩ የጥያቄ ናዳ ያወርዳሉ፡፡ ብርሃንን እንደሚሹ ሰዎች ልንሆን አይገባም ወይ? ከእርሱ አንማር ዘንድ እግዚአብሔር መንፈሱን ይሰጠን፤ የምህረት ፊቱንም ያብራልንገ፡፡GWAmh 195.2

  ከሀሳባችን ጋር የማይስማማ ትምህርት ሲያጋጥመን በጸሎትና የእግዚአብሔርን ቃል በመመርመር አናሰተውለው እንጂ በተጠራጣሪነትና በእንቢተኛነት ተሰንፈን ለጠላት መሣሪያ አንሁን፡፡ ካህናትና ባለሥልጣናት በየሱስ ላይ የነበራቸው ስሜት አንዳይዘን አንጠንቀቅ፡፡ ሕዝብን አበጣብጥን ብለው የሱስን ከሰሱት፡፡ ስለዚህ ከማስተማር ዝም እንዲል ፈለጉ፡፡፡ እግዚአብሔር ብርሃን የሚሜልክልን ምን ዓይነት ስሜት እንዳለን ለማወቅ ነው፡፡ ራሳችንን አእንጠንቀቅቀ፡፡GWAmh 195.3

  በ1844 ዓ.ም ተደናግሮን ሳለ ተንበርክከን ጸለይን፤ ስለዚቢህ ዕውነቱ ግልጥ ብሎ ታየን፡፡ ወንድሞቻችን መክሰስ፣፤ መጥላት በክፉ ዓይን ማየትና መፍረድ አላሳየንም፡፡GWAmh 195.4

  የክፉንና የመነቃቀፍን ስሜት ከውስጣችን አጠፋን፡፡ ቀደም ሲል በተገለጠልን ብርሃን ላይ ዕምነታችን መሠረትን፡፡ ያን ጊዜ ስህተቶቻችን አንድ በአንድ ክእኛ ራቁ፡፡ ወንጌላዊያንና ሀኪሞች ልዩ ልዩ አዳዲስ ትምህርቶች አፈለቁ። በብቁ ጸሎት ተግተን መጽጠፍ ቅዱስን በተመራመርን ጊዜ ዕውነቱ እየተገለጠልን ሄደ፡ አንዳንድ ጊዜ ሌሊቱን በሙሉ ስንጸልይና መጽሐፍ ቅዱስን ስንመረምር አናድር : ትጉ ወንዶችና ሴቶች ለዚሁ ሥራ አንድ ጓድ አቋቋመሙ፡፡ የእግዚአብሔር ኃይል ስላረፈብኝ ሐሰቱንና ዕውነቱን ለይቼ የማስረዳት ሥልጣን ተሰጠኝ፡፡GWAmh 195.5

  የዕምነታችን መሠረት በእንዲህ ያለ ሁኔታ ስለተጣለ እግሮቻችን ጸንተው ቆመ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ዕዕውነቱን ቀስ በቀስ ተቀበልን፡፡ በራዕይ ተወስጀ ልዩ ልዩ መግለጫ ይሰጠኝ ነበር፡፡ ስለ ሰማያዊ ነግሮችና ስለ ቤተመቅደሱ ራዕይ ይሰጠኝ ስለዚህ የሰማይ ብርሃን በማያጠራጥር ሁኔታ አበራልን (ሁሉን ገለጸልን)፡፡GWAmh 196.1

  የቤተ መቅደሱ ትርጉም ዕውነትና ጽድቅ መሆኑን አውቃለሁ፡፡ አሰተሳሰባችን ከመንገድ የሚያወጣጡ ጠላት ነው፡፡ እውነቱን የሚያውቁት ጥቅስን ሰብስበው በጠማማ ሃሳብ ሲያውሉት ማየት ያስደስተዋል፡፡ ጥቅሶችን በዚህ ዘዴ ከተጠቀምንባቸው ከአገልግሉት ጡጭ ሆነ ማለጉ ነው: የዕውነት ማብራሪ አንጂ የሐሰት መደገፊያ መሆን የለባቸውም፡፡GWAmh 196.2

  እኛ አንዳለን ሁሉ ሴሎችም መብት አንዳላቸው ሥሙገንዘብ አለብን፡፡ አንድ ወንድማችን አዲስ ዕውነት ከተገለጠለት የመሰለውን የመናገር መብት አለው፡፡ የተናገረው ነገር በመጽሐፍ ቅዱስ መደገፍ አለመደገፉን ማጣራት የወንጌላዊያን ፋንታ ነው፡፡ «የጌታ ባሪያ ለሰው ሁሉ ገር፤ ለማስተማርም የሚበቃና በትዕግሥት የሚጸና ሊሆን እንጂ ሊጣሳ አይገባውም፡፡ ምናልባት እግዚአብሔር ዕውነትን ያውቁ ዘንድ ንሰከሕ ይሰጣቸዋልና ፈቃዱን ለማድረግ በዳቢሉስ ሕያዋን ሆነው ከተያዙበት ወጠጥመድ ወጥተው ወደ አእምሮ ይመለሳሉ ብሉ የሚቃወመሙ-ትን በየዋህነት ይቅጣ፡፡» (2ኛጢሞ. 2:24-2)GWAmh 196.3

  ሰው ሁሉ የእግዚአብሔርን መሪነት፣ በረከትና አስተማሪነት መጠባበቅ አለበት፡ ሌሎች ጥቅስን አንዲመረምሩልን በእነርሱ አንተማመን፡፡ አንዳንድ መሪ ወንድሞቻችን ሥልጣናቸውን በስህተት መንገድ 196 የወን3ል አገልጋዮች ይሠሩበታል፡፡ ታድያ እግዚአብሔር በአነዚሀ ሰዎች አማካኝት ዕውነቱን ለሕዝቡ ለ7ገልጥ ቢሞክር ፈጽሞ አይደርሳቸውም፡፡ እነዚህ ወንድሞች መለኮታዊ መሪነት እንዲሰጣቸው ካለተማጸነ ምንጊዜም በስህተት በኩል ቋሜዎት ይሆናሉ፡፡GWAmh 196.4

  ብዙ ወንድሞች መንፈሳዊ ዕውነት ስለሌቸው በሰማይ ሐዘን ዝቅተኛ የሥራ ቦታ የያዙት ወጣት ወንጌላዊያን ዕውነትን ለሰዎች በበለጠ ለማስረዳት ቆርጠው መነሳት አለባቸው፡፡ ሰዎች የበለጠ ብርሃን አንዳይደርሳቸው የሚጋርዱትን እግዚአብሔር ይነቀቅፋቸዋል፡፡GWAmh 197.1

  ታላቅ ሥራ መከናወን - ስላለበት እግዚአብሔር መልዕክቱን ከሚያድላቸው ጋር ወንጌላዊያን ይስማሙ ዘንድ ይፈለግባቸዋል፡፡ እግዚአብሔር መልዕከተኛችትን አስነሰቶ እንዲህ ይላቸዋል፡፡ «በኃይልህ ጩህ አትቆጥብ፤ ድምጽህን አንደመሰከት አንሣ፤ ለሕዝቤ መተላለፋቸውን ለያዕቆብ ቤትም ኃጢዓታቸውን ንገር፡፡» (ኢሳ. 58፡1) በሰማይ መሳዕክጉና በሕዝቡ መካከል በመደቀን ማንም እንቅፋት ሆኖ ራሱን ክአደጋ ላይ አይጣል፡፡ ለሕዝብ የተሳከውን መልዕክት የሚያደርሱ ቢጠፋ ደነጌያ ያውጀዋል፡፡GWAmh 197.2

  እያንዳንዱ ወንጌላዊ እግዚአብሔርን አንዲሻ፤ ክርክርንና የበላይነት ስሜት እንዲተው ልቡን በአምላክ ፊት አስኪያዋርድ አመክረዋለሁ፡፡ የልብ ቅዝቃዜ ሃይማኖት አሰን አያሉ የሚጠራጠሩት ቤተ ክርስቲያንን ደካማ ሆና አንድተቀር ያደርጓታል፡፡GWAmh 197.3