Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የወንጌል አገልጋዮች

 - Contents
 • Results
 • Related
 • Featured
No results found for: "".
 • Weighted Relevancy
 • Content Sequence
 • Relevancy
 • Earliest First
 • Latest First
  Larger font
  Smaller font
  Copy
  Print
  Contents

  የጸሎት ቤት

  ባንድ ከተማ አንድ መንፈሳዊ እንቅስቃሴ ሲነሳ ማደፋፈር ይገባል፡፡ የእግዚአብሔር ሰንበት መታሰቢያ፤ በጨለማ ውስጥ እንደሚያበራ መብራት የሚቆጠር ቤተ ጸሱሎት አነዚጊህ መታሰቢያዎች ዕውነትን ለመግለጥ በብዙ ቦታዎች ይቋቋመሙ፡፡ ሰው በሚኖርበት ክፍለ ዓለም ሁሉ መልዕክቱ እስኪዳረስ ድረስ መልዕክትኞቹ ሰአህጉር፤ ለቋፏቋንቋ፤ ለወገንም ሁሉ ወንጌልን አንደሚያደርሱ እግዚአብሔር በምህረቱ ተናግራል፡፡ የአማኞች ቡድን ባለበት ቦታ ሁሉ የጸሎት ቤት ሊሠራ ይገባል፡፡ ሠራተኞች ይህን ሳያሜሉ ቦታውን አይልቀቁ፡፡ መልዕክቱ በተዳረሰበት በበዙ ሥፍራዎች ሥራውን ለማፋጠን አማኖቹ ባመች ሁኔታ ላይ አይደሉም፡፡ ይህ ዓይነት ችግር የሥራውን መፋጠን ያግደዋል፡፡ ሰዎች ትምህርታችን ለመከተል ሲሞክሩ የሌላ ቤተ ክርስቲያን ወንጌላዊያን እንዲህ ሊሏቸው ይትላሉ «እነዚህ ሰምች ቤተ ክርስቲያን አልሰሩላችሁም፤ ስለዚህ የመሰብሰቢያ ቦታ የላችሁም፡፡ ድሆችና ያልተማራችሁ ትንሽ ቡድን ናችሁ፡፡ ከጥቂት ጊዜ በ3ላ ወንጌላዊያኑ ትተዋችሁ ስለሚሄዱ እንዲሁ ትቀራላችሁ፡ የተቀበላትሁትን አዲስ አሳብ ሁሉ ትተዋላችሁ፡፡» በመንፈስ ተነሳስተው ዕምነታችን ለተከተሉ ሰዎች ይህ ሁኔሄታ ፈተናን አያስክትልም?GWAmh 287.3

  አንድ ነገር ክትንሸ ተነስቶ ትልቅ መሆነ የታመነ ነው፡፡ የመድኃኒታችን መንግሥት ስናቋቁም በጥበብ፣ በተስተካከለ ፍርድ፣ በተደላደለ መሪነት ብንሠራ የዕዕምነታችን ጽናት ለሰዎች ለማሳየት አንቸገርም፡፡ ሰዎች በሕሌናቸው ተነሳስተው አምላክን የሚገናኙበት ትንሽ የጸሎት ቤት ሊሠራ ይቻላል፡፡GWAmh 288.1

  እንደተቻለ መጠን ቤተ ክርስቲያኖቻችን ሲመረቁ ያለዕዳ ይሁኑ፡፡ ቤተ ክርስቲያን ሲቋቋም አባሎቹ ተሰልፈው ይሥሩ። በሥራ ባልደረቦቹ በሜረዳ በአንድ ወጦንጌላዊ መሪነት ስር ያሱ አዲስ አማኞች «ቤተ ክርስቲያን ስለሚያስፈልገን ሊኖረን ይገባል» ይበሉ፡፡ እግዚአብሔር ሰዎቸን ለሥራው በደስታ ያነሳሳል፡፡ ሥራው ከተከናወነ በጊሳ «እግዚአብሔር ያደረገልን ተመልክቱ» የሚል ምሥጋና ይሰጥ፡፡GWAmh 288.2

  ከአንዳንድ ምክንያቶች የተነሳ አዲስ አማኞች የጸሎት ቤት ለመሥራት የማይችሉበት ጊዜ ሊኖር ይችላል፡፡ እንዲህ ከሆነ በሌላ ቤተ ክርስቲያን የሚገኙ ወንድሞች ይርዲቸው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ሳይሠራ ከሚቀር ገንዘብ መበደር ይሻሳል፡፡ አንድ ሰው ገንዘብ ቢኖረው የቻለውን ያህል ለግሦ የተረፈውን በብድር መልክ ሊሰጥ ይችላል፡፡ ግን በድጋሚ የምናገረው ቤተ ክርስቲያን ሲመረቅ ያለ ፅዳ መሆን አንደሚገባው ነው፡፡GWAmh 288.3

  የቤተ ክርስቲያናችን መሰብሰቢያ አዳራሽ መከራየት የለበትም፡፡ በሀብታምና በድሆች ልዩነት በማድረግ ሀብታምን አክብሮ ድሀን መናቅ አይገባም፡፡ «እርስ በርሳችሁ ወንድማማች ናችሁ፡፡» (ማቴ.23፡8)GWAmh 289.1

  ቤተ ክርስቲያን ስንሠራ ሕንፃው ጌጣጌጥ የበዛበት መሆኑ አይጠቅምም፡፡ የገንዘብ ይዞታችንም ዕምነታችን የሚገልጥ ይሁን፡፡ ሥራችን ዘላቂ እንጂ ጊዜያዊ መሆን አይገባውም፡፡GWAmh 289.2

  አንዳንድ ቤተክርስቲያኖች በግዴለሽነት የዕዳ በረት የመሆናቸው ጉዳይ ተገልጦልኝ ነበር፡፡ በአንዳንድ ቦታ የአግዚ፤አብሔር ቤተ ክርስቲያን ከዕዳ ወጥቶ አያውቅም፡፡ በየጊዜው የሚከፈል የገንዘብ ልክ ተመድቧል፡፡ እንዲህ ያለ ነገር ሊፈጸም አይገባም፤ አያስፈልግምም፡፡ ጌታ የሚፈልገውና የሚለግሠው ትጋትና ዘዴ ካለ እንዲህ ያለው ስህተት አይፈጸምም፡፡ ከዕዳ መውጣት ይችላል፡፡ እግዚአብሔር የሚችሉ ሁሉ ድሆች ሳይቀሩ እንደ አቅማቸው ሥጦታ እንዲሰጡ ይፈልጋል፡፡ ለራሴ ብቻ ካላልን አንድ ቁም ነገር ልንፈጽም እንችላለን፡ ፣፡ ሸማግሎኙ ሆነ ወጣቶች፣ ወላጆች ሆኑ ልጆች ዕምነታቸውን በሥራ ማሳየት ይጠበቅባቸዋል፡፡ እያንዳንዱ የበኩሉን ሊሠራ አንደሚያስፈልግ ለቤተ ክርስቲያን አባሎች በሚገባ ይገለጥላቸው፡፡ ሁሉም የተቻለውን ያህል ይሥራ፡ ለመሥራት ፈቃድ ካለ እግዚአብሔር መንገዱን ይከፍታል፡፡ ሥራው በገንዘብ ዕዳ እንዲጨማለቅ እግዚአብሔር ፈጽሞ አይፈቅድም፡፡GWAmh 289.3

  እግዚአብሔር ራስን መካድ ይጠይቃል፡፡ ይህ የገንዘብን ብልጽግናን ብቻ ሳይሆን መንፈሳዊ ዕድገትንም ያስከትላል፡፡ ራስን ሰመሥዋፅትነት ማቅረብና ራስን መካድ ለቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ መጎልመስ ታምራት ይሠራሉ፡፡GWAmh 289.4

  ክርስቲያን ራሱን የሚከተሉትን ጥያቄዎች መጠየቅ አለበት፡፡ «በፍጹም ልቤ በፍጹም ነፍሴ ክርስቶስን አወዳሰሁን? ቤተ መቀደሱንስ አፈቅራለሁን? ሁሉ መጀመሪያ ቅዱስ ቤቱን ባስብ እግዚብሔርን ማክበሬ አይደለምን? ለእግዚአብሔርና ለመድኃኒቴ ያለኝ የፍቅር ብርታት ራሴን ሊያስክደኝ ይችላልን? ሰራሴ ደስታና ምቾት ለመሥራት ስፈተን፣ የለም፣ የእግዚአብሔር ድርጅት በዕዳ ተቸግሮ ገንዘቤን ለራሴ ጥቅም አላውልም ማለት አችላለሁን?»GWAmh 289.5

  ለመድኃኒታችን ከሰጠነው የበለጠ ይጠበቅብናል፡፡ ራስን ወዳድነት እኔነትን የመጀመሪያ ያደርጋል፡፡ እግዚአብሔርን ወዳድነት ግን ልባችን በሙሉ ልብ ይጠይቃል፡ ሁለተኛ አድርገን እንድንቀበለው አይፈቅድም፡፡ የመጀመሪያውንና ከፍተኛውን ግምታችን ክርስቶስ ሊይዝ አይገባውምን? ለታማኝነታችንና ለአክብሮታችን ምልክት ይህን ማድረግ የለብንምን? እነዚህ ነገሮች በቤታችንም ውስጥ ሆነ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎታችን ልንፈጽማቸው የሚገባን የኑሮአችን እንብርት ናቸው፡፡ ልባችን፣ ነፍሳችን፤ ብርታታችንና ኑሮአችን በሙሉ ለእግዚአብሔር ብናስረክብ፣ በፍጹም ልባቸን ብንወደው የአገልግሎታችን ሁሉ ራስ እናደርገዋለን፡፡ ከእግዚአብሔር አሳብ ጋር ከተሰማማን ክሁሉ በፊት የእግዚአብሔር ክብርና ሞገሥ በፊታችን ይደቀንብናል፡፡ ስጦታ ለመስጠት ማንኛውም ሰው በእግዚአብሔር ፊት ተቀባይነት አለው፡፡ በዚህ በተቀደሰ ሥራ አማካይነት የክርስቶስ የሥራ ተካፋይ ማለት ምን እንደሆነ ይገባናል፡፡GWAmh 290.1

  እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር የሚገናኝበት ቦታ ለዕውነተኛ ልጆቹ የተቀደሰ ነው፡፡ በዕዳ ተይዞ እንዲቀር አይሆንም፡፡ እንዲህ ያለ ነገር እንዲፈጸም መፍቀድ ዕምነትን እንደመካድ ይቆጠራል፡፡ እግዚአብሔር ሕዝቡን የሚገናኝበትና የሚባርክበት ከዕዳ ነፃ የሆነ ቤት ካላችሁ የግል መስዋዕትነት ለማድረግ በበለጠ ትደፋፈራላችሁ፡ ዕዳውን ለመፋቅ አባሎቹ ፈቃደኞችና ብልሃተኞች ከሆኑ በማንኛውም ቤተ ክርስቲያን ያለው ዕዳ ሊከፈል: ዕዳው ተከፍሎ ሲጨረስ እንደ ሁለተኛ ምርቃት የሚቆጠር የምሥጋና ቀን ይወሰን፡፡GWAmh 290.2

  አዲስ ያማኞች ቡድን ባለበት ቦታ አዲስ የመሰብሰቢያ ቤተ የመሠራቱ ጉዳይ በግልጽ ተነግሮኛል፡፡ ሠራተኞች መጠነኛ የመሰብሰቢያ ቤት ሲሠሩ አየሁ፡፡ ከአዲሶቹ አማኞች መካከል አንዳንዶቹ በጉልበት ሲረዱ ገንዘብ ያላቸውም በሀብት ይረዱ ነበር፡፡ በቤተ ክርስቲያን ምድር ቤት ለልጆች መማሪያ ትምህርት ቤት ተሠርቶ መምህር ተላከ፡፡ የተማሮቹ ቁጥር ብዙ ባይሆንም ደስ የሚያሰኝ አጀማመር ነበር፡፡ ወላጆችና ልጆች እንዲህ ሲሉ ሰማሁ፡፡ «እግዚአብሔር ቤትን ካልሠራ ሠራተኞች በከንቱ ይደክማሉ፡፡ እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ ጠባቂ በከንቱ ይተጋል፡፡» «ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔርን አመስግኝ፤ በሕይወቱ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፡፡ በምኖርበትም ዘመን ሁሉ ለአምላኬ እዘምራለሁ፡፡» በመዝ. 127፡1፤146፡2)GWAmh 290.3

  የቤተ ክርስቲያን መቋቋም የመሰብሰቢያ ቤቶችና የትምህርት ቤቶች መሠራት ክከተማ ወደ ከተማ ተስፋፋ፡፡ የአሥራት መዋጮ ገንዘብ እየበረከተ ሥራው ይፋጠን ጀመር፡፡ በልዩ ልዩ ቦታዎች ተክሉትች ተተከሉ፤ እግዚአብሔር የሠራተኞቹን ብዛት ለመጨመር ሠራ፡፡GWAmh 291.1

  በዚህ ሥራ ማንኛውም የሕዝብ ክፍል ሊደረስበት : መንፍስ ቅዱስ በመካክላትን ሲሠራ ለክርስቶስ መገለጥ ያልተዘጋጁ ሰዎች ይገለጥላቸዋል (ያስተውላሉ) በማንኛውም ቤተ ክርስቲያን ተካፋይ ሆነው የማያገለግሉ ሰዎች ወደስብሰባችን አየወጡ ይመለሳሉ (ያምናሉ)፡፡ የዕውነት ቀስት ልባቸውን ይወጋውና አጫሹ ሲጃራውን ጠጪውም የመጠጥ አመሉን ይተዋል፡፡ የኃጢዓትን ይቅርታ በዕምነት ባይቀበሉ ኖሮ ይህን ማድረግ ባልቻሉም ነበር፡፡GWAmh 291.2

  የእግዚአብሔር የቃሉ ዕውነት ለከፍተኞችና ለዝቅተኞች፤፣ ለሀብታምና ለድሀ አኩል ሲገለጥ የተቀበሉት ከእኛና ከእግዚአብሔር ጋር የሥራው ተካፋይ ይሆናሉ፡፡ ተግባራችን ይህ ነው፡፡ በየትኛውም የስብሰባ ቦታችን ችላ መባል የለበትም፡፡ ያለንን ችሎታ በሙሉ ለዝቅተኞች ብቻ ማስተማር በማዋል ፋንታ በአንድ ላይ ተባብረን ሀብታምና ድሀን አኩል ማስተማር : ክዚያ በኋላ ቤተ ክርስቲያን ሲቋቋም የተናቁትን ለማስተማር ተጨማሪ ጉልበት አገኘን ማለት ነው፡፡GWAmh 291.3

  ከዕምነታኙን ክልል ውስጥ ያልሆኑ ብሹቡሹ ሰዎች ክርስቲያናዊ ርዕዳታችንን- ይፈልጋሉ፡፡ የእግዚአብሔር ሰዎች ጎረቤቶቻቸውን በዕውነተኛ የፍቅር ዓይን ቢመለከ፲ቸው ለዘመነ ተገቢ የሆነው መልዕክት ሰብዙዎች በተዳረሰ ሰዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ እንደመርዳት ያለ ሥራን የሚያሳምር ሌላ ዘዴ ምንም የለ፡፡GWAmh 291.4

  Larger font
  Smaller font
  Copy
  Print
  Contents