Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የቤተ ፡ ክርስቲያን፡ ምክሮች፡፡

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ምሥክሮችን በፍሬዎቻቸው አመዛዝኑ፡፡

    ምስክሮች በፍሬዎቻቸው ይመዛዘኑ፡፡ የትምህርቶቻቸው መንፈስ ምንድን ነው የአነቃቂነታቸው (የአርአያቸው) ውጤት ምንድን ኑርዋል እንዲሁ ምንድን ነው የአነቃቂነታቸው (የአርአያቸው) ውጤት ምንድን ኑርዋል እንዲሁ ለማድረግ የሚፈልጉ ከነዚህ ራእዮች ፍሬዎች ጋር ራሳቸውነ ለማስተዋወቅ ይችላሉ፡፡ እግዚአብሔር እንዲኖሩ ሊያደርጋቸው በሰይጣንም ኃይላት ተቃውሞ ላይና ሰይጣንን በሥው በረዱት ሰብዓዊ ወኩሎች ማየት ላይ ተቀውሞ ለማድረግ እንዲያበረታቱ ተገቢ (ተስማሚ) መሆኑን አይቶአል፡፡CCh 145.2

    እግዚብሔር ቤተ ክርስቲያኑን እያሰተማረ፤ ስህተታቸውንም በመገሠጽና ኃይማኖታቸውን በማጠንከር ላይ ነው፤ አለበለዚያ አዳደለም፡፡ ይህ ሥራ ከአምላክ ነው፤ ለአበለዚያ አይደለም፡፡ እግዚአብሔር ከሰይጣን ጋር በችርካነት ምንም ነገር አያደርግም፡፡ ሥራዬ … የምላክን ማኅተም ይዞአል፤ አለበለዚያ የጠላት ማኅተም መሆኑ ነው፡፡ በጉዳዩ የገሚስ መንገድ ሥራ የለበትም፡፡ ምሥክሮቹ ካምላክ መንፈስ ናቸው፤ አለበለዙያ ከሰይጣን መሆናቸው ነው፡፡CCh 145.3

    ጌታ በትንቢት መንፈስ አማካይነት ራሱን ሲገልጽ ያለፈው፤ ይሁኑ የወደፊቱም በፊቴ አለፉ፡፡ በጭራሽ አይቼ የማላውቃቸው ፊቶች ከብዙ ዓመታትም በኂላ ባየኋቸው ጊዜ ያወቅኋቸው ታዩኝ፡፡ ቀድሞ በሐሳቤ ቀርበውልኝ በነበሩት ትዝ ባሉኝ የጉዳዮች ሐሳብ (ስሜት) ከእንቅልፌ ነቃሁ ደብዳቤዎች ወደ ክፍለ ዓለም ተሻግረው፤ በመከራ ላይ ደርሰው ለአምላክ ጉዳይ ትልቅ ዓበሳ ይሆንበት የነበረውን ያዳኑትን በእኩለ ሌሊት ጻፍሁ፡፡ ይህም ለብዙ ዓመታት ሥራዬ ኑርዋል፡፡ ስላላሰብኋቸው ስህተቶች ለመገሠጽና ለመዝለፍም ኃይል አስገደደኝይህ ሥራ ከላይ ወይንስ ከበታች ነው፡፡ 55T671; CCh 145.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents