Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የቤተ ፡ ክርስቲያን፡ ምክሮች፡፡

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ምሥክሮችን ያለማወቅ ምክንያት የሚሆን አይደለም፡፡

    ብዙዎች በማስጠንቀቂያዎች በግሣጼዎችና በምክሮች የተመሉትን በርሃንና እውቁት የለበትን መጽሐፎች ስለማያነቡ፤ እግዚአብሔር ለሕዝብ የሰጠውን ብርሃን በቀጥታ በመቃወም ላይ ናቸው፡፡ ዓለምን ማሰብ የቅምጥልና ፍቅር የሃይማኖት ጉድለት፤ ስህተት የመላባቸው መጽሐፎችና መጽሔቶች ባገሩ ሁሉ ሲነዙ ሳለ እግዚአብሔር በጸጋው እንዲሁ ከሰጠው ብርሃን ሐሳባቸውን አዙረዋል፡፡ ክህደትና አለማመን በየሥፍራው እየጨማመሩ ናቸው፡፡ እንዲህ ክቡር የሆነው ብርሃን ከአምላክ ዙፋን የሚመጣው በእንቅብ ሥር ይደበቃል፡፡ እግዚአብሔርም ለዚህ ቸልተኝነት ሕዝቡን ኃላፊ ያደርጋል፡፡ በመንገዳችን ላይ እንዲያበራ ላደረገው የብርሃን ጮራ ሁሉ በመለኮታዊ ነገሮች ለእድገታችን ተሻሽሎ እንደሆነ ወይንም ዝንባሌን ለመከተል ይበልጥ ተስማሚ ስለሆነ ችላ ተብሎ እንደሆነ ለርሱ ቁጥጥር ሊቀርብለት ይገባል፡፡CCh 147.1

    ምሥክሮች ሰንበትን በሚጠብቅ ሁሉ ዘንድ ሊታወቁ አለባቸው፤ ወንድሞችም ዋጋነታቸውን አውቀው ሊያነቡዋቸው መጠየቅ አለባቸው፡፡ እነዚህን መጽፎች ዝቅ ባለው ግምት መመልከትና በቤተ ክርስቲያን ውስጥ አንድ ጠቅላላ መጽሐፍ ብቻ እንዲኖር ማድረግ ደኀና እቅድ አይደለም፡፡ በየቤተሰቡ ቤተ መጽሕፍት ውስጥ እንዲሆኑና እየደጋገመ ማንበብ ይገባል፡፡ ብዙዎችም ሊያነቡዋቸው ከሚችሉበት ሥፍራ ይጠበቁ፡፡ ፯75T681;CCh 147.2

    የማስጠንቀቂያ የማደፋፈሪያ የግሣጼን ምሥክሮት አለማመን ከአምላክ ሕዝብ ብርሃንን የሚዘጋባቸው መሆኑ ታየኝ፡፡ ስለ እውነተኛ ሁናቴያቸው እንዳያውቁ አለማመን ዓይኖቻቸውን እየጨፈነባቸው ነው፡፡ በግሣጼ የተሰጠው ያምላክ መንፈስ ምስክር የማይፈለግ እንደሆነ ወይም ስለነሱ ማለቱ እንዳልሆነ ይመስላቸዋል፡፡ እንዲህ ያሉት በመንፈሳዊ ዕውቀት ረገድ ጉድለታቸውን ያገኙ ዘንድ ያምላክ ጸጋና መንፈሳዊ ማስተዋል በብዙ የሚያስፈልጋቸው ነው፡፡CCh 147.3

    ብዙዎች ከእውነት ወደ ኋላ ያፈገፈጉ ምሥክሮች እምነት እንዳይኖራቸው ለወሰዱት እርምጃቸው ምክንያት ያቀረባሉ፡፡ ጥያቄው አሁን እንዲህ ነው፤ ‹አምላክ የሚነቅፈውን ጣዖታቸውን ይተው ይሆን ወይንስ በስህተት ፍትወታቸው እርምጃ ቀጥለው አምላክ እነሱ የሚደሰቱበትን ነገሮች ለመገሠጽ የሰጣቸውን በርሃን ችላ ይሉ ይሆን ለነሱ የሚወሰነው ጥያቄ እንዲህ ነው ራሴን ክጄ ኃጢአቶቼን የሚገሥጹትን ምሥክሮች ያመላክ መሆናቸውን ልቀበልን ወይንስ ስለኃጢአቶቼ የሚገስጹ ስለሆኑ ምስክሮችን ችላ ልበልል ፰85T674, 675;CCh 147.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents