Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የቤተ ፡ ክርስቲያን፡ ምክሮች፡፡

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First

    መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናትን መውደድ የተፈጥሮ አይደለም፡፡

    ሽማግሎችም ሆነ ወጣቶች መጽሐፍ ቅዱስን ችላ ይላሉ፡፡ ጥናታቸውን የሕይወታቸው ደንብ አያደርጉትም፡፡ በተለይም ወጣቶች ለዚህ ችላ ባይነት በደለኞች ናቸው፡፡ ብዙዎቻቸው ሌሎችን መጽሕፍት ለማንበብ ጊዜ ያገኛሉ ዳሩ ግን ወደ ዘላማዊ ሕይወት የሚመራውን መሪያችን ነው፡፡ ወጣቶች የልብ ወለድ ታሪኮችን በማንበብ ሐሳባቸው ካልጠመመ አንብበውት ከሚያውቁት መጽሐፍ እጅግ አስደሳች የሆነ መጽሐፍ መሆኑን በተናገሩ ነበር፡፡ ፲10.CCh 154.1

    ትልቅ ብረሃን ያለን ሕዝብ ስለሆን በዓመላችን በቃሎቻችን በበተሰብ ሕይወታችንና በሕብረተሰባችን ከፍ ማድረግ አለብን፡፡ በቤት ውስጥ መሪ አድርገህ የተከበረውን ማረጉን /ሥፍራውን/ ለቃል ስጥ በችግር ሁሉ መካሪ የልምምድ ሁሉ ደንብ መሆኑን ይመልከቱት ያምላክ እውነት የጽድቅ ጥበብ ካልነገሠበት በቤተሰብ ክበብ ውስጥ ላለው ለማንኛውም ነፍስ እውኑተኛ ክንውንነት /ልማት/ ሊሆንለት እንደማይቻል ወንድሞቼና እህቶቼ ይረዳሉን አባቶችና እናቶች ያምላክን አገልግሎት ሸክም መሆኑን ከማመለከቱት የስንፍና ልምድ ሐሳባቸውን ያዞሩ ዘንድ ጥረት ማድረግ አለባቸው የእውኑት ኃይል በቤት ውስጥ ቀዳሽ አማካይ መሆን አለበት፡፡ ፲፩11CG508.509;CCh 154.2

    ልጆች ቀደም ብለው የሚኖሩበት ዓመታት ስለ አምላክ ሕግ ፍላጎቶች ከኃጢአት እርኩሰት የሚያነጻ መሆኑን በየሱስ በመድኃኒታችን ስለማመን መማር አለባቸው፡፡ ይህን ሃይማኖት በትእዛዝና በመሳሌ ዕለት ዕለት መማር አለባቸው፡፡ ፲፪125T329;CCh 154.3