Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የቤተ ፡ ክርስቲያን፡ ምክሮች፡፡

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ትብብር፡፡

    በአዳዲስ ጣቢያዎች ድርጅቶችን (እንስቲትዩት) በማቋቋም ረገድ የሥራውን ዝርዝሮች ጨርሰው በማያውቁት ሰዎች ላይ ኃላፊነትን መጫን ብዙ ጊዜ የሚያስፈልግ ነው፡፡ እነዚህ ሰዎች በታላቅ መጠበብ ይሠራሉ እነሱና ጓድ ሠራተኞች ሆኑ በጌታ ድርጅት ራስን ያለመውደድ ሐሳብ ከሌላቸው ክንውኑን የሚለክሉ የነገሮች ሁናቴ ያስገኛል፡፡CCh 88.1

    ብዙዎች የሚያደርጉት የሥራው መሥመር ለነሱ ብቻ እንደሆነና ምንም ሌላ ሰው ስለዚሁ ማናቸውንም ሐሳብ ሊያስበበት እንደማይገባው ይሰማቸዋል፡፡ እነዚህ ሥራውን በማካሔድ ረገድ የተሻለው ዘዴ (ሜቶድ) ምን እንደሆነ አያውቁትም ይሆናል ሆኖም ማንም ምክር ሊሰጣቸው ቢደፍር ይቀየማሉ ነጻ ሐሳባቸውንም (ፍርዳቸውንም) ከተሉ ዘንድ ይበልጥ ቁርጥ ሐሳብ ያደርጋሉ፡፡ ደግሞ አንንዶች ሰራተኞች ጓድ ሰራተኞች የሆኑትን ሰዎች ሊረዱ ወይም ሊመክሩ ኤፈቅዱም፡፡ ሌሎችም በስራው ልምምድ የሌላቸው ድንቁርናቸው እንዲታወቅባቸው አይፈልጉም፡፡ ምክርን ለመጠየቅ በጣም ኩራተኞች ስለ ሆኑ ብዙ ጊዜና ሥራ በማጥፋት ስህተት ያደርጋሉ፡፡CCh 88.2

    የችግሩን ምክንያት ለመወሰን አስቸጋሪ አይደለም፡፡ ሰራተኞቹ መልካም አርአያ እንዲሳተፉ ለመረዳት ብንድነት የተከረሩ ክሮች መሆናቸውን ራሳቸውን መመልት ሲገባቸው የተነጣጠሉ ክሮች በመሆናቸው ነው፡፡CCh 88.3

    እነዚህ ነገሮች መንፈስ ቅዱስን ያሳዝናሉ፡፡ አምላክ እርስ በርሳችን እንድንጠናና ይፈልገናል፡፡ ያልተቀደሰ መነጣጠል (በራስ ማደር) ከኛ ጋር እርሱ ሊሰራ ከማይችልበት ሥፍራዎች ያኖረናል፡፡ በእንዲህ ያለ የነገር ሁናቴ ሰይጣን በጣም ይደሰታል፡፡CCh 88.4

    ሰራተኛ ሁሉ ለጌታ ድርጅት ማስፋፊያ ይሰራ እንደሆን ወይም ለራሱ ጥቅም ያገለግል እንደሆን ይፈተናል፡፡CCh 88.5

    እጅግ ተስፋ በስና የማይፈወስ ኃጢአት የሐሳብ ትዕቢት ራስን ማታለል ነው፡፡ ይህም በእድገት ሁሉ መንገድ ላይ ይቆማል፡፡ ሰው የጠባይ ጉድለቶች ሲኖሩት ሆኖም ይህን ይገነዘብ ዘንድ ሲያቅተው ራሱንመ ስህተት ሊያይ እንዳይችል እኔው እበቃለሁ የማለት ሐሳብ ሲያድርበት እንዴት ሊነጻ ይችላል? ‹‹ባለ ጤኖች ባለመድኃኒት አይሹም ድውዮች እንጅ››፡፡ ማቴ ፱፣፲፪ መንገዶቹ ፍጹም እንደሆኑ ሲመስለው ማንም እንደምን ሊሻሻል ይችላል?CCh 88.6

    በሙሉ ልቡ ክርስቲያን ከሆነው በቀር ማንም እውነተኛ ጨዋ ሰው ሊሆን ኤችልም፡፡ ፯77T197— 200CCh 88.7

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents