Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የቤተ ፡ ክርስቲያን፡ ምክሮች፡፡

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ግሣጼን እንዴት እንደምንቀበል፡፡

    በእግዚአብሔር መንፈስ የማገሠጹ በትሁቱ መሣሪያ ላይ መነሣት የለባቸውም፡፡ ከጥፋት ያድናቸው ዘንድ የተናገረው አምላክ ነው እንጂ ተሳሳቹ ሟች የሆነው አይደለም ግሣጼን መቀበል ለሰብዓዊ ተፈጥሮነት /ባሕርይ/ የስ የሚያሰኝ አይደለም፤ ወይንም የሰው ልብ በአምላክ መነፈስ ያልተብራራለት የግሣጼን አስፈላጊነት ወይንም ሊያመጣለት የታሰበውነ በረከት መገንዘብ የማይቻል ነው፡፡ ሰው ለፈተና ሱበገር፤ ኃጢአትንምሲያደርግ ሐሳቡ ሥጨልምባታል፤ የግብረገብ ስማቱ ይጣመምበታል፡፡ የሕሊና ማስጠንቀቂዎች ችላ ይባላሉ ድምጹም አምብዛም ግልጽ ሁኖ አይሰማም፡፡ በእውነትና /በቀናውና/ በስሕተት መኻከል ለይቶ ለማወቅ ኃይል ያጣል፤ በአምላከ ፊት መቆሙን እውነተኛ ስሜት እስኪያጣ ድረስ፡፡ መንፈሱ ጐድሎት ሳለ የሃይማኖት መልክ ይዞ ትምህርቶቹን በቅናት ይጠብቅ ይሆናል፡፡ የርሱ ሁኔታ፤ ‹በእውነተኛው ምስክር እንደተወሳው ነው፤ ‹ትላለህና ባለጠጋ ነኝ እጅግም መልቻለሁ ከማንም አልሻም ከቶ አታውቅም ጐስቋላ እንደሆንህ ምስኪንም ድኃም ዕውርም ዕራቁትህም እንደ ሆነህ፡፡› ያምላክ መንፈስ በግሳጼ መልእክት ሁኔታው ይህ መሆኑን ሲናገር መልእክቱ እውነት መሆኑን ሊያይ አይችልም፡፡ ስለዚህ እርሱ ማስጠንቀቂያውን ችላ ሲል ነውንነ ለለም፡፡CCh 149.1

    እግዚአብሔር እንዲሁ ለማድረግ የሚፈልጉ ሁሉ ስለ ምስክሮች ባሕርይ ራሳቸውን ያስደስቱ ዘንድ በቂ ማስረጃ ሰጥቷል፡፡ ከአምላክም እንደሆኑ አውቀው፤ የኃጢአተኝነታቸውን እርምጃ ራሳቸው ባያዩ እንኳ ግሣጼን መቀበል ተግባራቸው ነው፡፡ ሁኔታቸውን በምሉ ቢገነዘቡ ፤ ግልጼስ ምን ያስፈልግ ነበር ስለ ማያውቁት እግዚአብሔር በፊታቸው በምሕረቱ ያቀርብላቸዋል፤ ጊዜው በጣም ሳያልፍ ንስሐ እንዲገቡና ይታደሱ ዘንድ /ሪፎርም ያደርጉ ዘንድ/፡፡ ማስጠንቀቂያዎችን የሚንቁ ራሳቸውን የታለሉ ለመሆን በዕውርነት ይቀራሉ፤ ነገር ግን የሚቀበሏቸውና የሚያስፈጋቸው ጸጋዎች እንዲኖራቸው ኃጢአታቸውን ከራሳቸው የማስወገድን ሥራ በቅናት የሚገፉበት የተወደደው መድኃኒታችን በውስጣቸው ገብቶ ከነሱ ገር ይኖር ዘንድ የልባቸውን በር ይከፍቱለታል፡፡ እጅግ በመቀራረብ ከአምላክ ጋር ግንኙነት የሚያደርጉ ሲናገራቸው ድምፁን የሚያውቁ ናቸው፡፡ መንፈሳዉያን የሆኑ መንፈሳዊ ነገሮችን ያስተውላሉ፡፡ እንዲህ ያሉ ጌታ ስህተቶቻቸውን በማመልከቱ አመስጋኞች እንደሆኑ ይሰማቸዋል፡፡ ዳዊት እግዚአብሔር ካደረገለት አድራጎት ጥበብን ተማረ ከልዑልም አምላክ ግሣጼ በታች በትህትና ተጐነበሰ፡፡ ነቢዩ ናታን ስለ እውነተኛ ሁናቴው በታማኝነት በማመልከቱ ዳዊት ስለ ኃጢአቶቹ እንዲያውቅ አደረገው፤ ሊያስወግዳቸውም ረዳው፡፡ በገርነት ምክርን ተቀበለና በአምላክ ፊት ራሱን አወረደ ‹‹የእግዚአብሔር ሕግ› ሲል ይናገራል፤ ‹ፍጹም ነው ነፍስንም ይመልሳል›› (መዝ ሙር ፲፱፡፯)CCh 149.2

    ‹እላንትስ ያለ ቅጣት ብትሆኑ እርሳቸው ሁላቸው ያገኝዋት እላንት እውነተኛ ልጆች አይደላችሁም› … (ዕብ. ፲፪፡፰)፡፡ ጌታችን ‹‹እኔ የምወደውን ሁሉ እዘልፈዋለሁ እገሥጸውማለሁ›› ሲል ተናገረ፡ (ራእይ፫፡፲፱)፡፡ ‹‹ተግሣጽ ሁሉ ግን ለጊዜው ደስ አያሰኝም ያሳዝናል እንጅ፡፡ ኋላ ግን የሰላምና የጽድቅ ፍሬ ያፈራል ለለመዱበት›› (ዕብ ፲፪፡፲፩)፡፡ ዲስፕሊኑ መራራ ቢሆን፤ በአብ ርህራኄ ፍቅሩ የተመለከተ ነው፤ ‹ከቅድስናው እንወስድ ዘንድ› ፡፡ ፲፩115T682-683.CCh 150.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents