Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የቤተ ፡ ክርስቲያን፡ ምክሮች፡፡

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የሰይጣን ዓላማ ጥርጣሬ መፍጠር ነው፡፡

    በብዙ ነገር ምሥክሮችን በምሉ ይቀበሉዋቸዋል ኃጢአትና ክፉ ፍትወት ይወገዳሉ፤ እግዚአብሔርም ብርሃን በመስማማት ወዲያው ሪፎርሜሺን (መታደስ) ይጀመራል፡፡ በሌላም ጊዜያት የኃጢአት ፍትወቶች ይወደዳሉ፤ ምሥክሮችም ችላ ይባላሉ፤ ሊቀበሏቸውም የማይፈቅዱ ለመሆናቸውም ምክንያት አድርገው እውነት ያልሆኑ ብዙ ማመኻኛዎች ለሌሎች ያቀርባሉ፡፡ እውነተኛ ምክንያት የሚሰጥ አይደለም፡፡ ጐጂውን ልምዶች በመተው ረገድ በአምላክ መንፈስ የጠነከረና የተገታ የሞራል ድፍረት ማለት የፈቃድ ጉድለት ስላለባቸው ነው፡፡CCh 145.5

    ሰይጣን አምላክ በማለክላቸው የተመለከተው ምሥክር ላይ ጥርጣሬዎችን ለማሳሰብና ማመንታትን ለመፍጠር ችሎታ አለው ብዙዎችም አለማመን መጠያየቅና (መጠራጠርና) ማሾፍ በውስጣቸው በጎ ሥራ የአስተዋይነትም ምልክት እንደሆነ ይመስላቸዋል፡፡ እነዚያ ለመጠራጠር የሚፈልጉ ብዙ ክፍሎ አላቸው እግዚአብሔር ላለማመን /ለክህደት/ ምክንያትን ሁሉ ለማስወገድ አያስብም፡፡ እርሱ በትሁት ሐሳብና በሚማር መንፈስ በጥንቃቄ ሊመረመር የሚገባ ማስረጃ ይሰጣል፤ ሁሉም የማስረጃውን ሚዛን /ክብደት/ አይተው ቁርጥ ሐሳብ ማድረግ አለበት፡፡ እግዚአብሔር ለቅን ሐሳብ እንዲያምን በቂ ማስረጃ ይሰጣዋል፤ ነገር ግን ውስን ለሆነው ማሰተዋሉ እንዲገለጽለት ሊያደርግ የማይችል ጥቂቶች ነገሮች ስላሉ ከማስረጀው አካባቢነት ውስጥ ይቀራል፤ የሃይማኖትም ድምሰሳ (ጉድለት) ይፈጥራል፡፡CCh 146.1

    የእግዚአብሔር ሕዝብ በምሥክሮች ያለውን እምነት ለማድከም የሰይጣን ፕላን (እቅድ) ነው፡፡ ሰይጣን አደጋውን እንዴት እንደሚጥል ያውቃል፡፡ የሥራ መሪዎች በሆኑት ላይ ቅናትና ቅርታን (አለመደሰትን) ለማስነሳት በሐሳቦች ውስጥ ይሰራል፡፡ ያላቸውን ሥጦታዎች ቀጥሎ ይጠያይቃሉ፤ ከዙ በኋላም እርግጥ ነው ትንሽ ግምት (ሚዛን) ብቻ አላቸው፤ በራእይም አማካይነት የተሰጠውም ምክር ችላ ይባላል፡፡ ቀጥሎም ዋናዎች ስለሆኑት የኃይማኖታችን ሐሳቦች ስለ ይራችንም አምዶች መካድ ይከተላል፤ ከዚያም በኋላ ስለ ቅዱሳት መጽሕፍት መጠራጠር ከዚያም በኋላ ወደ ጥፋት ቁልቁል ጉዞ ይሆናል፡፡ አንድ ጊዜ ያመኑዋቸው ምሥክሮች ሲጠራጠሩባቸው ሲተውዋቸው ሰይጣን የተታለሉት በዙህ ላይ እንደማይቆሙ የውቃል፤ በገሃድ እንዲያምጹ እስከሚያደርጋቸው ድረስ ጥረቶቹን ዕፅፍ ያደርጋል፤ ይኸውም የማይፈወስና ፍጻሜው ጥፋት ይሆናል፡፡ ስለ እግዚአብሔር ሥራ ለጥርጣሬዎችና ለክህደት ሥፍራ በመስጠትና ያለማመንና የጭካኔ ቅናቶችን ስሜቶች በመውደዳቸው በፍጹም ለመተለል ራሳቸውነ ማዘጋጀታቸው ነው፡፡ስለ ስህተቶቸቸው ለመናገር ኃጢአታቸውን ለመገሠጽ የሚደፍሩት ላይ በተመረረ ስሜት ይነሱባቸዋል፡፡CCh 146.2

    ምሥክሮችን በገሃድ የሚንቁ ወይንም ስለነሱ ጥርጣሬ የሚወዱ ብቻ አይደለም ከሚያሠጋ ቦታ ላይ ያሉ፡፡ ብርሃንን ችላ ማለት እርሱ መናቅ ነው፡፡CCh 146.3

    ምሥክሮች እምነት ብታጣ ከመጽሐፍ ቅዱስ እውነት መራቅህ ነው፡፡ ብዙዎች ስለዚሁ በመጠያየቅ የጥርጣሬ እርምጃ በመውሰዳቸው ፈርቼ ነበር፤ ለነፍሳችሁም በመጨነቄ አስጠንቅቃችኋለሁ፡፡ ማስጠንቀቂያውን የሚቀበሉ ስንቶቹ ይሆን፡፡ ፮65T672-680; CCh 146.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents