Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የቤተ ፡ ክርስቲያን፡ ምክሮች፡፡

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ከዓለም ጋር በንግድ ሥራ ጓደኞች ስለ መሆን፡፡

    አንዳንዶች የዓለማዊ ጉዳዮችን (ነገሮችን) በብልሃት የማካሔድ ዘዴ የላቸውም፡፡ አስፈላጊ ችሎታዎች ይጎድላቸዋል ሰይጣንም ይጠቀምባቸዋል፡፡ ነገሩ እዲህ ሲሆን እንዲህ ያሉት ስለ ተግባራቸው የማያውቁ ሆነው መቅረት የለባቸውም፡፡ እቅዶቻቸውን ከማካሔዳቸው በፊት በፍርዳቸው ሊታመኑባቸው ከሚቻላቸው ውንድሞቻቸው ጋር ለመማከር ትሁታን መሆን አለባቸው፡፡ ወደዚህ ጥቅስ ተመራሁ ‹‹ከላንት እያንዳንዱ የባንጀራውን ሸክም ያንሳ›› (ገላትያ ( ()፡፡ እቅዶቻቸውን እስኪከተሉና ራሳቸውን ከችግር ውስጥ እስኪያገቡ ድረስ ፍርድ ያላቸው እንዲቆጣጠሩላቸው ያደርጉ ዘንድ አንዳንዶች ትሁታን አይደሉም፡፡ ከዚያ በኋላ የወንድሞቻቸውን ምክርና ፍርድ ለማግኘት አስፈላጊ መሆኑን ያያሉ ነገር ግን ከመጀመሪያው ይልቅ ሸክሙ በዚያን ጊዜ እንደምን በጣም የከበደ ነው፡፡ አለመሔድ የሚቻል ከሆነ ውንድሞች ወደ ሕግ መሔድ የለባቸውም በእንዲህ ጠላት እንዲያሰናክላቸውና እንዲያበሳጫቸው ትልቅ ጥቅም ይሰጡታልና፡፡ አንዳች ቢፈጅባቸውም አንድ ውሳኔ ማድረግ ይሻላል፡፡CCh 159.1

    ለማያምኑት ዋስ በመሆናቸው እግዚብሔር በሕዝቡ ያልተደሰተ መሆኑን አየሁ፡፡ ወደነዚህም ጥቅሶች ተመራሁ ምሳሌ (( (( ‹‹እጃችሁን አጋና ለሚያማቱ ባልንጀራ አትሁን ባለዕዶችንም ለሚዋሱ›› ምሳሌ (( (( ‹‹ለማያውቀው የሚዋስ ክፉ መከራ ይቀበላል ከመዋስ ግን የሚጠነቀቅ የታመነ ይሆናል››፡፡ ምነኛ ያልታመኑ መጋቢዎች ናቸው! የሌላ የሆነውን ማለት የሰማያዊ አባታቸው የሆነውን ዋስ ሆነው ብድር ይሰጣሉ ሰይጣንም ከእጆቻቸው ጠምዝዞ ያወጣ ዘንድ ልጆቹን ለመርዳት ዝግጁ ሆኖ ይቆማል፡፡ የሰንበት ጠባዊዎች ከማያምኑት ጋር ችርካነት ሊኖራቸው የለባቸውም፡፡ ያምላክ ሕዝብ የእንግዶችን ቃላት አብዝተው ያምናሉ ሊያደርጉ የማገባቸው ሲሆን ምክራቸውንም ይጠይቃሉ፡፡ ጠላት ወኪሎቹ ያደርጋቸዋል ሊያበሳጫቸውና ከአምላክ ህዝብ ይወስድ ዘንድ በነሱ አማካይነት ይሰራል፡፡64T309-311;CCh 159.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents