Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የቤተ ፡ ክርስቲያን፡ ምክሮች፡፡

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ምስክሮችን የመንቀፍ አሥጊት፡፡

    በቅርቡ ባየሁት ሕልም በሕዝብ ጉባዔ ፊት ቀረብሁ ከነዚሁ አንዳንዶቹ እጅግ የተከበረውን የሰጠኋቸውን የማስጠንቀቂያ ምስክር ሐሳብ (ትዝታ) ለማስወገድ ጥረቶች ያደርጉ ነበር፡፡ አሉም፤ ‹‹የሲስተር ኋይትን ምስክር እናምናለን፤ ነገር ግን የሚታሰብባቸው ልዩ ጉዳይ ሆነው በቀጥታ በራእይ ያላየቻቸው ነገሮች መሆናቸውን ስትነግረን፤ ቃሎችዋ ከሌላው ሰው ቃሎች የበለጠ በኛ ዘንድ የሚቆጠሩ አይደለም›› የጌታ መንፈስ ወረደብኝ እኔም ተነስቼ በጌታ ስም ዘለፍኋቸው፡፡CCh 148.4

    ‹እነዚህ ጥብቅ የሆኑ (የተከበሩ) ማስጠንቀቂያዎች የቀረበላቸው፤‹የሲስተር ኋይት የግል ሐሳብዋ ብዠ ነው፤ አሁንም የገዛ ሐሳቤን እከተላለሁ› ቢሉ እንዳያደርጉ የተመከሩበትን ነገሮች ለማድረግ ቡቀጥሎ ያምላክን ምክር መናቃቸውን ያሳያሉ፤ ውጤቱም የምላክ መንፈስ ይሆንባቸዋል ብሎ የሳየኝ ማለት ለአምላክ ጉዳይ ጉዳት ለራሳቸውም ጥፋት ይሆንባቸዋል፡ አንዳንዶችም የገዛ አቋማቸውን ለማጠንከር የሚፈልጉ የገዛ አስተያየታቸውን የሚደግፉ መሆናቸውን የሚያስቧቸውን /የሚመ ስሏቸውን/ ንግግሮች ከምስክሮች የቀርባሉ፤ በነሱም ላይ በተቻለው መጠን እጅግ በጣም የጐላ ትርጊሜ ይሰጡላቸዋል፤ ነገር ግን የአድራጎት እርምጃቸውን የሚጠይቅ ነው፤ ወይም ከሐሳባቸው ጋር የማይስማማ በመሆኑ የሲስተር ኋይትን ሐሳብ ከሰማያዊ አመሠራረት መሆኑን ክደት ከራሳቸው ፍርድ (ሐሳብ) እኩል ያደርጉታል፡፡CCh 148.5

    አሁንም ወንድሞቼ በኔና በሰዎች መኻከል ጣልቃ እንዳትገቡና እግዚአብሔር ሊያመጣላቸው የፈለገውን ብርሃን እንዳታስወግዱት እለምናችኋለሁ፡፡ በና ንተ መንቀፍ የተነሣ ከምስክሮች ኃይልን፤ ፍሬ ነገሩንና ሥልጣንን ሁሉ አታስወግዱባቸው፡፡ ከሰማይ ብርሃን ምን እንደሆነና የሰብዓዊ ጥበብ አነጋገር ምን እንደሆነ ለማወቅ (ለማስተዋል) እግዚአብሔር ችሎታ አንደ ሰጣችሁ በመናገር ለገዛ ሐሳባችሁ እንዲስማማ ልትለያዩዋቸው እንደምትችሉ አይስማችሁ፡፡ ምስክሮች እንደ እግዚአብሔር ቃል የማይናገሩ ከሆኑ ችላ ባሏቸው፡፡ ክርስቶስና ሰይጣን ሉተባበሩ አይቻልም፡፡ ስለ ክርስቶስ ብላችሁ የሰዎችን ሐሳብ በሰብዓዊ ተንኮልና ክህደት አታደናግሩዋቸው፤ ጌታም የሚያደርገውን ሥራ ፍሬቢስ አታድርጉ፡፡ መንፈሳዊ ማስተዋል ስለጐደላችሁ ይህን ያምላክን ምስክር /አማካይ/ ብዙዎች የሚሰናከሉበትና የሚወድቁበት፤ ‹በወጽመድም ይጸመዱ ዘንድ› የመሰናከያ ቋጥኝ አታድርጉት፡፡ ፲105T687-69V;CCh 148.6

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents