Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የቤተ ፡ ክርስቲያን፡ ምክሮች፡፡

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በየሥፍራው የሚሆኑተን የቤተ ክርስቲያን አለቆች መምረጥና መሾም፡፡

    ሐዋርያው ጳውሎስ ለቲቶስ እንዲህ ሲል ይጽፋል ‹‹የጎደለውን ሁሉ ታቆም ዘንድ ቀሳውስትም ትሾም ዘንድ በያገሩ እዳዘዝሁህ፡ ሰውም ነውር የሌለበት ቢሆን፡፡ ያንዲት ምሸትም ባል ቢኖር ያመኑም ልጆቸ ቢሆኑለት በርኩሰት የማይኖሩ የማይታዘዙም አይደሉ፡፡ ለጳጳስ ይገባዋልና ነውር የሌለበት ይሆን ዘንድ እንደ እግዚአብሔር መጋቢ ፈቃዱን የማከተል የማይቆጣ የጸጅም ዘካሪ ያይደለ የማይማታም የረከሰውንም ረብ የማይሻ›› ቲቶስ ( (-(:: ‹‹በማንም ላይ ፈጥነህ እጅህን አትጫን›› ( ጢሞ ::CCh 110.3

    በአንዳንድ ቤተ ክርስቲያናት ሽማግሎችን የማቋቋምና የመሾም ሥራ ተቸኩሎበታል የመጽሐፍ ቅዱስ ደንብ ችላ ተብሏል ስለዚህ የሚያሳዝን መከራ በቤተ ክርስቲያን ላይ ደርሶባታል፡፡ ለኃላፊነት ሥራ በምንም ጎና ተገቢዎች ያልሆኑትን ሰዎች ለመሾም ማለት በማንኛውም ችሎታ ለእግዚአብሔር ጉዳይ ለማገልገል ከመቻላቸው በፊት መመለስ ከፍ ያሉ የተከበሩና ጥሩዎች ለመሆን የሚያስፈልጋቸውን ሰዎች በመሾም ረገድ መሪዎችን መምረጥ ላይ ይህን ያህል በጣም መቸኮል አይገባም፡፡ 105T617,6’8;CCh 110.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents