Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የቤተ ፡ ክርስቲያን፡ ምክሮች፡፡

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የቤተ ክርስቲያን ንብረት፡፡

    በማናቸውም ከተማ ላይ ሐሳብ ሲጣል ያን ሐሳብ መከተል ይገባል፡፡ በትሕትና ጸሎት የሚደረግበት ቤተ ጸሎጽ ምልክት ሆኖ ያምላክ ሰንበት መታሰቢያ በሞራል (በግብረገብነት) ጨለማነት መኻከል ብርሃን ሆኖ እስኪ ቆም ስፍራው ፍጹም የሆነ ሥራ ሊደረግበት ተገቢ ነው፡፡ እነዚህም መታሰቢያዎች ለእውነት ምስክሮች ሆነው በብዙ ስፍራዎች መቆም አለባቸው፡፡CCh 110.5

    የቤተ ክርስቲያንን ጉዳዮች ባልተደላደለው ሁኔታ መተው ተገቢ አይደለም፡፡ ሥራው በግስጋሴው ወደ ኋላ እንዳይቀርና ሰዎች ለእግዚአብሔር ጉዳይ ቀድሰው ለመስጠት የሚፈልጉት በጠላት ረድፎች ውስጥ እንዳይገባ ለእግዚአብሔር ጉዳይ የቤተ ክርስቲያንን ንብረት ለማግነት እርምጃ መውሰድ አለብን፡፡CCh 111.1

    የእግዚአብሔር ሕዝብ በብልሃት መሥራት እንዳለባቸውና የቤተ ክርስቲያንን ሥራ በጥሩ ሁኔታ በማካሔድ ረገድ ማንኛውንም ነገር ሳያደርጉ መቅረት እንደማይገባቸው አየሁ፡፡ እንግዲህ ሊያደርጉ የሚችሉት ሁሉ ከተደረገ በኋላ ሰይጣን ለመጠቀም በእግዚአብሔር ቅሬታ ሕዝብ ላይ ቅድሚያ እንዳያገኝ እነዚህን ነገሮች እነዲገዛላቸው በጌታ መታመን አለባቸው፡፡ ለመሥራት የሰይጣን ጊዜ ነው፡፡ ማዕበላዊው የወደፊት ጊዜ እፊታችን ነው ሐሳቦቹን እየተቃወሙ በደኅና ይቆሙ ዘንድ ቤተ ክርስቲያኒቱ በግስጋሴዋ የነቃች መሆን አለባት፡፡ አንዳች ነገር ተደርጎ እንዲቆይ ጊዜው ነው፡፡ እግዚአብሔር ሕዝቡ የቤተ ክርስቲያንን ጉዳዮች በዋልፈሰስ ፍጻሜ ላይ እንዲተውትና ጠላት በተቻለው እንደሚፈቅደው በሙሉ ጥቅም አግኝቶ ጉዳዮቹን ኮንትሮል እንዲያደርግ እንዲፈቅዱለት አይደሰትም፡፡ 121T210,21i,CCh 111.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents