Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የቤተ ፡ ክርስቲያን፡ ምክሮች፡፡

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ምዕራፍ ፳፪—በዓለም ውስጥ መሆን ግን የዓለም አለመሆን፡፡

    ሕዝቡ የሆን የክርስቶስን አምሳያነት ከመምሰል ይልቅ ዓለምን የመምሰል አሥጊነታችን ታየኝ፡፡ እኛ አሁን በዘለዓለማዊ ዓለም ዳርቻዎች ላይ ነን ነገር ግን የጊዜውን ፍጻሜ እንድናርቅ ይመራን ዘንድ የነፍሳት ባለጋራ ሐሳብ ነው፡፡ ሰይጣን ያምላክ ትእዛዝ ጠባቂ ሕዝብ እንደሆኑ የሚናገሩትንና በሰማይ ደመና በኃይልና በታላቅ ክብር የመድኃኒታችንን ዳግመኛ መገለጽ እንጠብቃለን የሚሉትን ያምላክ ሕዝብ በማንኛውም በታሰበው አኳኋን አደጋ ይጥልባቸዋል፡፡ እነሱ ክፉውን ቀን እንዲያዘገዩና ልማዶቹን እየተከተሉ በመንፈስ እንደ ዓለም ይሆኑ ዘንድ በተቻለው ብዙዎችን ይመራል፡፡ እውነት እንዳላቸው ከፍ ያለ ስመ ክርስትናቸውን የሚነዙትን የብዙዎችን ልቦችና ሐሳቦች የዓለም መንፈስ ሲገዛቸው እንደነበረ ሳይ ድንጋጤ ተሰማን፡፡ ራስን መውደድና የራስ ፍትወት በነሱ ዘንድ የሚወደዱ ናቸው ነገር ግን እውነተኛ አምላኮትንና ዓይነተኛ ቅንነትን የሚሳተፉ አይደለም፡፡ 14T306;CCh 157.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents