Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የቤተ ፡ ክርስቲያን፡ ምክሮች፡፡

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    እግዚአብሔር የሐሳብ ሁሉ ባለቤት ስለሆነ አለባበስህ በጥሩ ሁኔታ ይሁን፡፡

    ሁሉም የጠዱ ንጹሐንና በአለባበሳቸው በሥርዓት ለመሆን መማር አለባቸው ለቤተ መቅደስ በፍጹም የማይገባውን ውጫዊ ጌጣጌጥ መከባከብ ግን የለባቸውም፡፡ ያለባበስ ታይታን ማሳየት ተገቢ አይደለም ይህ ከበሬታ አለመስጠትን ያደፋፍራልና፡፡ የሰዎች ሐሳብ ብዙ ጊዜ የሚሳበው በዚህ ወይም በዚያ ጥሩ የልብስ ዓነት ላ ነው እንዲሁም በሰጋጆቹ ልቦች ውስጥ ሥፍራ ሊኖራቸው የማገባቸው ሐሳቦች ጣልቃ ገባሉ፡፡ እግዚአብሔር የሐሳብ ባለቤት የፀሎት ዓላማ መሆን አለበት ከተከበረው የተቀደሰው አገልግሎት ሐሳብን የሚስብ ማናቸውም ነገር በርሱ ዘንድ የተጠላ ነው፡፡CCh 117.1

    የአለባበስ ጉዳዮች ሁሉ በጥብቅ የመጽሐፍ ቅዱስን ደንብ እየተከተሉ መጠበቅ አለባቸው፡፡ በልብስ ሞድ መቀማጠል ውጫዊ ዓለምን የገዛች አማልክትናት ብዙ ጊዜም ወደ ቤተ ክርስቲያን ራስዋን ጣልቃ ታገባለች፡፡ ቤተ ክርስቲያን ያምላክን ቃል ዓላማዋ ማድረግ አለባት ወላጆችም ይህን ጉዳይ በአስተዋነት ማሰብ አለባቸው፡፡ ልጆቻቸው ዓለማዊ ቅምጥልናዎችን ለመከተል ሲያዘነብሉ ሲያዩ እንደ አብርሃም ቁርጥ ሐሳብ አድርገው ከኋላቸው ቤተሰቦቻቸውን ማዘዝ አለባቸው፡፡ ከዓለም ጋር እነሱን በማገናኘት ፈንታ ከአምላክ ጋር ማገናኘት ነው፡፡ እንግዲህ የልብሳቸውን አለባበስ በማሳየት ማንም ያምላክን መቅደስ አያሳፍሩ፡፡ እግዚአብሔርና መላእክት እዚያ ናቸው፡፡ የእሥራኤል ቅዱሱ አምላክ በሐዋርያው አማካይነት እንዲህ ተናግሮአል ‹‹እሊያ ገጻቸው ከአፍአ ያደለ የራስ ጸጉር በመሥራት በወርቅም ዝርግፍ በጌጽም ልብስ፡፡ነገር ግን በማጠፋ በተሰወረች በልብ ሰውነት በየዋሕም ነፍስ ፀጥ ባለ በእግዚአብሔር ፊት ገናንነቱ የከበረ›› ፩ ጴጥሮስ (፡ ( (፡፡ ፤ 85T499, 500.CCh 117.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents