Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የቤተ ፡ ክርስቲያን፡ ምክሮች፡፡

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አእምሮን ያጠነክራል (ያጎለምሳል)፡፡

    መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚገባ ተጠንቶ ቢሆን ኑሮ ሰዎች በአእምሮ ጠንካሮች ይሆኑ ነበር፡፡ በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ የተወሱት ጉዳዮች (አርእስተ ነገሮች) የገነነው የአነጋገሩ ገርነት ለአሳብም የሚያቀርበው የከበሩ ዓላማዎች በሌላ ሊጐለምስበት የማይቸልበትን በሰው ውስጥ ችሎታዎችን ያጐለምስለታል፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለሐሳብ ወሰን የሌለው ጣቢያ ተከፍቶለታል፡፡ ተማሪው የሰብዓዊ አመሠራረት የሆነውን ማናቸውንም ሥራ ብቻ ከማንበብና ቁም ነገር የሌለው ጠባይ የሚያስገኘውን ነገር ከመናገር ይልቅ ስለ ትልቁ አላማዎቹ ወደ ማሰብና ከፍ ያለ በሐሳብና በስሜትም በጣም ንጹሕ የሆነው የላቀውነ ትዝታ ወደ ማሰብና ከፍ ያለ፤ በሐሳብና በስሜትም በጣም ንጹሕ የሆነው ያላቀውን ትዝታ ወደ መሣተፍ ይደርሳል፡፡ ወጣቶች እጅግ ከፍ ያለውን የጥበብ ምንጭ ማለት ያምላክን ቃል ችላ ሲሉ አእምሮዎቸው እጅግ ወደ ተከበረው ልማታቸው (እድገታ ቸው) ሳይደርስ ይቀራል፡፡ መልካም ሐሳብ፤ ጹኑነትና በጣም ቁም ነገረኝነት የለባቸው ለምን እንዲህ ጥቀት ሰዎች ብቻ ያሉን ምክንያቱ አምላክ ስላለተፈራና ስላልተወደደ ነው የሃይማኖትም ፕሪንሲፕል በሕይወት ውስጥ እንደሚገባ ስላልተካሔደ ነው፡፡CCh 154.4

    እግዚአብሔር የአእምሮ ኃይሎቻችንን ከማጐልመስና ከማጠንከር ችሎታዎች ሁሉ ራሳችንን እንድንጠቅም ይፈልገናል…መጽሐፍ ቅዱስ ይበልጡን ተነብቦ ቢሆን እውነትም በበለጠው የተስተዋለ ቢሆን እጅግ የተብራራልንና አስተዋዮች ሰዎች እንሆን ነበር ገጻቹን በመሻት ለነፍስ ኃይል ይሰጣዋል፡፡ ፲፫13CG507;CCh 155.1

    የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት በዚህ ሕይወት ግንኙነቶች ሁሉ ለሰው ክንውንነት (ልማት) ዋና አላማ አለው፡፡ የሕዝብን ልማት የማዘን ደንጊያ የሆኑትን ፕራንስፕሎች /ሥርዓቶች/ ይገልጻል፤ እኒህም ፕርንስፕሎች የማበር በጎ አድራጎት የቤተሰብ ደኅና አጠባበቅ የተጠቀለሉባቸው ናቸው፤ የለዚህም ሰው በዙህ ሕይዋተ ጠቃሚነት ያለው ለመሆን ደስታንና ክብርን ሊያገኘ የማይችል ወይም የወደፊቱን የማይጠፋ ሕይወት ሊያገኝ የማይቻለው ነው፡፡ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ዋና (አስፈላጊ) ዝግጅት ያለው ያልሆነለት በዚህ ሕይወት ምንም አቋም ምንም የሰብዓዊ ልምምድ (ሁኔታ) ዓላማ የለም፡፡፲፬14PP599;CCh 155.2