Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የክርስቲያን አገልግሎት

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የከበረ ዋጋ ያለው ምሳሌ

    የነበሯትን ሁለት ሳንቲሞች ወደ ጌታ ግምጃ ቤት ያስገባችው ምስኪን መበለት እያደረገች ስለነበረው ነገር የነበራት ዕውቀት ውሱን ቢሆንም በእርሷ የተስተዋለው ራስን መሥዋዕት አድርጎ የመስጠት ምሳሌ በተለያዩ ዘመናት በየአገሩ በሺ በሚቆጠሩ ልቦች ሲተገበር ኖሮአዋል፡፡ ለእግዚአብሔር ቤት የሚውሉ ስጦታዎች በከፍታ ከሚኖሩም ሆነ በዝቅታ ከሚመላለሱ፣ ከሐብታሞችም ሆነ ከድኾች ወደ አምላካዊው ግምጃ ቤት ጎርፈዋል፡፡ የወንጌል መልእክተኞችን ለመደገፍ፣ ሆስፒታሎችን ለመክፈት፣ የተራቡትን ለመመገብ፣ የታረዙትን ለማልበስ፣ የታመሙትን ለመፈወስም ሆነ ወንጌልን ለድኾች ለመስበክ አስችሎአል፡፡ የዚህች ሴት ለጋስ የስጦታ ተግባር አያሌዎች በረከት እንዲያገኙ መንስኤ ሆኖአል፡፡--Testimonies, vol. 6, p. 310.ChSAmh 236.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents