Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የክርስቲያን አገልግሎት

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ጀግንነት

    ሕዝብን የሚያነሳሳ ድምጽ ሊሰማ፣ ሰፊ ዕቅዶች ሊወጡና ታላላቅ ሥራዎች ሊሠሩ የግድ ነው፡፡ በዚህ ቀውስ በበዛበት ሰዓት ደካማ እምነት ያላቸውና በሁለት ልብ የሚያነክሱ ሰዎች ሥራውን ወደፊት ማራመድ አይችሉም፡፡ ይልቁንም በወኔ የተሞሉ ጀግኖችና የሰማዕት እምነት ያላቸው ብርቱዎች ሊኖሩን ይገባል፡፡Testimonies, vol. 5, p. 187.ChSAmh 324.1

    አምላካዊውን ብርታት በእምነት ስንጠማጠም እጅግ ተስፋ ቢስ የነበረውን ገጽታ በአስደናቂ ማንነት ይለውጠዋል፡፡ እርሱ ስለ ስሙ ክብር ሲል ይህን ያደርጋል፡፡ በእግዚአብሔር የሚያምኑ ታማኞች በብርታትና በጀግንነት ወደ ማያምኑና ተስፋ ያጡ ነፍሳት እንዲሄዱ ጥሪ ያቀርባል፡፡ ወገኖችን እየረዳን በሕያው እምነት እርሱን እንወክል ዘንድ ጌታ ይርዳን! Testimonies, vol. 8, p. 12.ChSAmh 324.2

    ፍጹም የሆነውን አገልግሎት ለእግዚአብሔር ለመስጠት የእምነት para .text missingChSAmh 324.3

    para .text missing ChSAmh 325.1

    para .text missing ChSAmh 325.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents