Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የክርስቲያን አገልግሎት

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ክርስቲያኑ የሚከተላቸው መርኅዎች

    ሰይጣን ከሰልፋችን እንዳያዘናጋን የማንፈቅድ እስከሆነ ድረስ በክርስትና ሕይወታችን አክብረን ልንቀበላቸው የሚገቡ ሦስት መርኅዎች አሉ--መትጋት፣ መጸለይና መሥራት፡፡--Testimonies, vol. 2, p. 283. ChSAmh 146.2

    ከhርስቶስ ጋር ቃል ኪዳን ያለው ማኛውም ነፍስ በሚቻለው ንቁ፣ ቅንአት ያለውና ውጤታማ መንፈሳዊ ሠራተኛ ለመሆን ራሱን ለጌታ አገልግሎት አሳልፎ ሰጥቶአል፡፡ ክርስቶስ እያንዳዱ ሰው የተጣለበትን ኃላፊነት ሲወጣ ለመመልከት እየተጠባበቀ ይገኛል፡፡ በእያንዳንዱ የአገልግሎት እርከን የሚገኙ አገልጋዮቹ ይህን መርኅ የሚከተሉ ይሁኑ፡፡--Testimonies, vol. 5, p. 460.ChSAmh 146.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents