Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የክርስቲያን አገልግሎት

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ከመለኮት ጋር በትብብር መሥራት

    የእያንዳንዱ ሰው ሥቃይና ዋይታ ክርስቶስን ይሰማዋል፡፡ ርኩስ መንፈስ ሰብዓዊውን ወሰን ጥሶ ሲገባ እርግማኑና ጉስቁልናው ከርስቶስን ይሰማዋል፡፡ የሰው አካል በትኩሳትና በህመም ሲነድ ሥቃዩ ክርስቶስን ይሰማዋል፡፡ ስለዚህ የሱስ በዚህ ዓለም ሲመላለስ እንዳደረገው ሁሉ ዛሬም ህሙማንን ለመፈወስ ፈቃደኛ ነው፡፡ የክርስቶስ አገልጋዮች የእርሱ ወኪሎችና ሥራውን የሚያከናውንባቸው መሣሪያዎቹ ናቸው፡፡ የሱስ የመፈወስ ኃይሉን በአገልጋዮቹ አማካይነት ሊሠራበት ይፈልጋል፡፡The Desire of Ages, pp. 823, 824. ChSAmh 185.2

    እግዚአብሔር በአገልጋዮቹ አማካይነት የታመሙ፣ አሳዛኝ ሁናቴ ላይ ያሉና በክፉ መንፈስ የተያዙ ድምጹን እንዲሰሙ ያደርጋል፡፡ ሰብዓዊ ወኪሎቹን ተጠቅሞ ዓለም አይቶት የማያውቅ አጽናኝ ለመሆን ምኞቱ ::-- The Ministry of Healing, p. 106. ChSAmh 185.3

    ክርስቶስ በወንጌላዊ የሕhምና አገልግሎት ከሚሳተፉ ጋር ተባብሮ ይሠራል፡፡Testimonies, vol. 7, p. 51.ChSAmh 185.4

    ጌታ በእነርሱ ውስጥ ስለሚሠራ በሄዱበት በሽተኞችን ይፈውሳሉ፣ ወንጌልን ለድኾች ይሰበካሉ፡፡The Acts of the Apostles, p. 106.ChSAmh 185.5

    ክርስቶስ በምድር ይመላለስ እንደነበረው በአካል ወደ ከተሞቻችንና መንደሮቻችን መጥቶ በሽተኞችን ባይፈውስም፤ እርሱ የጀመረውን የወንጌላዊ ሕክምና አገልግሎት የምንቀጥልበትን ተልዕኮ ሰጥቶናል፡፡Testimonies, vol. 9, p. 168.ChSAmh 185.6

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents