Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የክርስቲያን አገልግሎት

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ምዕራፍ 2—ለወጣቶች የቀረበ ጥሪ

    መለኮታዊ ሹመት

    ጌታ ወጣቶችን የሥራው ድጋፍ ሰጪ ኃይል አድርጎ መድቦአል፡፡-Testimonies, vol. 7, p. 64.ChSAmh 39.1

    ትክክለኛውን ሥልጠና የወሰደ እንዲህ ያለ የወጣት ሠራዊት ይዘን የተሰቀለው፣ ከሞት የተሳውና በቅርቡ የሚገለጠው አዳኝ መልእክት እንዴት ይገሰግስ!--Education, p. 271.ChSAmh 39.2

    ተገቢው አመራርና ማበረታቻ ከተሰጣቸው ዛሬ ሰፊ ሥራ መሥራት የሚችሉ የወጣት ሠራዊት አሉን፡፡ ልጆቻችን እውነትን እንዲያምኑና አምላካዊውን ባርኮት እንዲያገኙ እንሻለን፡፡ ለሌሎች ወጣቶች እርዳታ ለማድረግ የሚያስችላቸው በጥሩ ሁኔታ የተዋቀረ ዕቅድ ውስጥ ተሳታፊ እንዲሆኑ እንፈልጋለን፡፡ ወጣቶች እውነትን በትክhል መወከል እንዲችሉ፣ በውስጣቸው ያለውን ተስፋ ለሌሎች እንዲያጋሩና የተለየ ብቃት ባገኙበት በማንኛውም የአገልግሎት ዘርፍ ለእግዚአብሔር ክብር እንዲሰጡ ተገቢውን ሥልጠና ይወሰዱ፡፡General Conference Bulletin, vol. 5, no. 2, p. 24 (an. 29, 30, 1893). ChSAmh 39.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents