Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የክርስቲያን አገልግሎት

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ምን መከሰት ይችል ነበር!

    እያንዳንዱ የክርስቶስ ወታደር የግል ድርሻውን ቢወጣና እያንዳንዱ የጽዮን ግንብ ጠባቂ የመለከት ድምጽ ቢያሰማ ምድር የማስጠንቀቂያውን መልእክት በሰማች ነበር፡፡ ሆኖም ሥራው በብዙ ዓመታት ወደ ኋላ ቀርቶአል፡፡ ሰዎች ባንቀላፉበት ወቅት ሰይጣን ግስጋሴአቸውን ሰርቋል፡፡-Testimonies, vol. 9, p. 29.ChSAmh 118.3

    ወንዶችና ሴቶች የተጋረጠብንን አደጋ አስተውለንና ከእንቅልፋችን ነቅተን መልእክቱን በማወጅ የተመደበልንን ሥራ እንሥራ፡፡ እያንዳንዱ ሰባተኛ ቀን አድቤንቲስት የተጣለበትን የግል ኃላፊነት ቢወጣ ኖሮ የአባላት ብዛት ዛሬ ከሚስተዋለው በእጅጉ በላቀ ነበር፡፡ በመላው የሰሜን አሜሪካ ከተሞች የእግዚአብሔርን ሕግ የመታዘዝ መልእክት አክብረው የተቀበሉ በኖሩ ነበር፡፡--Testimonies, vol. 9, p. 25.ChSAmh 119.1

    የምኅረትን መልእክት ለዓለም የመስጠቱ አምላካዊ ዓላማ በሕዝቡ ተግባራዊ ቢሆን ኖሮ ክርስቶስ ዳግም ተገልጦ ጻድቃን በእግዚአብሔር ከተማ የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል በተደረገላቸው ነበር፡፡-Testimonies, vol. 6, p. 450.ChSAmh 119.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents