Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የክርስቲያን አገልግሎት

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ሁለት ሁለት አድርጎ ላካቸው

    የሱስ አሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርት ጠርቶ ሁለት ሁለት እየሆኑ ወደ ከተማውና መንደሩ ሁሉ እንዲሄዱ አዘዛቸው፡፡ ወንድም ከወንድሙ፣ ወዳጅ ከወዳጁ ጋር እየሆኑ ተላኩ እንጂ ብቻውን የሄደ አልነበረም፡፡ ይህ የሆነበት ምከንያት እርስ በርሳቸው እንዲረዳዱና እንዲደፋፈሩ፣ እንዲመካከሩና አብረው እንዲጸልዩ፣ብሎም የአንዱ ብርታት የሌላው ድhመት ሟሟያ እንዲሆን ለማድረግ ነበር፡፡ ሌላ ጊዜ ሰባውን የላካቸው በዚሁ አኳኋን ነበር፡፡ የወንጌል መልእክተኞች የዚህ ዓይነት ግንኙነት እንዲኖራቸው የአዳኛችን ዕቅድ ነበር፡፡ እኛም ለዚህ ዘመን አገልግሎት ከዚህ ምሳሌ ጋር በቅርበት ብንራመድ የወንጌል ሥራ በእጅጉ የተሳካ ይሆናል፡፡--The Desire of Ages, p. 350.ChSAmh 176.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents