Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የክርስቲያን አገልግሎት

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ከመለኮታዊው የሹመት ደብዳቤ ጋር መጓዝ

    እግዚአብሔር መንፈሱን በነፍሳት መቅደስ ውስጥ እያኖረ በተመሳሳይ በእያንዳንዱ ሰው መጠቀም ይችላል፡፡ አምላካዊው አምሳል የሚንጸባረቅበት አገልግሎት በእርሱ ዘንድ ተቀባይነት አለው፡፡ ተከታዮቹ ዘላቂ ጸባይ የተላበሱትን ዘላለማዊ መርኅዎች የሹመት ደብዳቤዎቻቸው አድርገው ለዓለም ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡-- Testimonies, vol. 7, p. 144.ChSAmh 337.2

    የክርስቶስ ስም የይለፍ ቃላቸው፣ መለያ አርማቸው፣ የአንድነት ውላቸው፣ መገዣ ሕገ ደንባቸውና የስኬት ምንጫቸው ነው፡፡ የእርሱን ስም ያልያዘና ያልተጻፈበት ማንም በንግሥቱ ዕውቅና የለውም፡፡The Acts of the Apostles, p. 28. ChSAmh 338.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents