Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የክርስቲያን አገልግሎት

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የወንጌል ጉባዔዎች ልዩ ባህሪያት

    የምድር ታሪክ ለመዘጋት ሲቃረብ የወንጌል ጉባዔዎቻችን መጠን የወንጌል ጉባዔየከርስትና አገልግሎት ድጋፍ ሰጭ መርኅ ግብር ከፍላጎትም ሆነ ከስኬት አንጻር እየጨመሩ እንደሚሄዱ ጌታ አሳይቶኛል፡፡ መጨረሻው እየተቃረበ ሲመጣ በጉባዔዎቹ የሚቀርበው ስብከት አነስተኛ፤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍለ ጊዜ ግን ሰፊውን ጊዜ እንደሚወስድ ተመልክቻለሁ፡፡ መጽሐፍ ቅዱሳቸውን ከእጃቸው የማይነጥሉ አያሌ ትናንሽ ቡድኖች የሚኖሩ ሲሆን፤ ከእነዚህ ለየት ያሉት ግን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን በቃላቸው ያጠናሉ፡፡Testimonies, vol. 6, p. 87.ChSAmh 273.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents