Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የክርስቲያን አገልግሎት

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ታማኝነት

    ጌታ በዚህ ቀውስ በበዛበት ዘመን በሥራው ላይ የሚስተዋለውን ግዴለሽነትና ታማኝነትን ማጉደል ይጸየፋል፡፡ በመልካምና በክፉ መካከል ሲካሄድ የኖረውን የታላቁን ታድሎ ትዕይንት መደምደሚያ መላው ዩኒቨርስ ሊገለጽ በማይችል ብርቱ ፍላጎት እየተከታተለ ይገኛል፡፡ ወደ ዘላለማዊው ድንበር ዳርቻ እየተቃረቡ ለሚገኙት የእግዚአብሔር ሕዝቦች ለሰማይ አምላክ ታማኝ ከመሆን በተለየ ምን የላቀ አስፈላጊ ነገር ሊኖር ይችል ይሆን? እንደ ዛሬው ሁሉ እግዚአብሔር ለዘመናት የግብረገብና የሥነ ምግባር ጀግኖች ነበሩት፡፡ እንደ ዮሴፍ፣ ኤልያስና ዳንኤል ያሉ ወገኖች ራሳቸውን የእርሱ የተለዩ ሕዝቦች አድርገው ለመቁጠር አያፍሩም፡፡ የአምላካዊውን መጎብኘት ልዩ በረከት የሚቀበሉ የተግባር ሰዎች ግልጽና ቀጥተኛ ከሆነው የአገልግሎት መስክ በድንገት ወደ ሌላ አቅጣጫ ሳይዞሩ ወይም ሳይደናቀፉ--ከጌታ ጋር የቆመ ማን ነው? ብለው በመለኮታዊው ኃይል ከመጠየቅ አይቆጠቡም፡፡ ራሳቸውን የእግዚአብሔር ሕዝቦች አካል ለማድረግ የመረጡ ወገኖች ወደፊት በመራመድ ለነገሥታት ንጉሥና ለጌቶች ጌታ ያላቸውን ታማኝነት ያለ አንዳች ስህተት ገልጸው ያሳያሉ፡፡ እንደነዚህ ዓይነቶቹ ሰዎች የራሳቸውን ፈቃድና ዕቅድ ከእግዚአብሔር ሕግ በታች ያስገዛሉ፡፡ ለእርሱ ካላቸው ፍቅር የተነሳ የገዛ ህይወታቸውን እንደ ምናንምቴ እንጂ እንደ ከበረ ነገር አይቆጥሩትም፡፡ የእነርሱ ሥራ የቃሉን ብርሃን ጨረር ግልጽና አስተማማኝ አድርገው ለዓለም ማቅረብ ነው፡፡ ለእግዚአብሔር ታማኝ መሆን የሕይወት መመሪያቸው ነው፡፡Prophets and Kings, p. 148. ChSAmh 327.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents