Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የክርስቲያን አገልግሎት

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ልጆች መንፈሳዊና አካላዊ ሸክሞችን እንዲጋሩ መፍቀድ

    ሁሉም የበኩሉን አንድ ነገር ማበርከት ይችላል፡፡ አንዳንዶች “የቤት ሥራው ፋታ አልሰጥ ብሎኝ፣ የልጆቼ ነገር ጊዜ አሳጥቶኝ” እያሉ ለራሳቸው .ምክኒያት ይሰጣሉ፡፡ ወላጆች ሆይ—ልጆቻችሁ ለጌታ እንድትሠሩ የበለጸገ ኃይልና ብርታት ሊሆኗችሁ ይገባል፡፡ ህጻናት በዕድሜ አነስተኞቹ የጌታ ቤተሰብ አባላት ናቸው፡፡ ራሳቸውን ለፈጠራቸውና ለዋጃቸው ጌታ ቀድሰው እንዲሰጡ ምሪት ሊደረግላቸው ይገባል፡፡ አካላዊ ጉልበታቸው፣ አእምሮአቸውና ነፍሳቸው የእርሱ መሆኑን መማር ይኖርባቸዋል፡፡ በአያሌ ከራስ ወዳድነት መንፈስ በራቁ አገልግሎቶች ተሳታፊ በመሆን የበኩላቸውን እንዲያበረክቱ የሚረዳ ሥልጠና ይሰጣቸው፡፡ ልጆችዎ መፍትሔ እንጂ እንቅፋት እንዲሆኑ አይፍቀዱ፡፡ ልጆች መንፈሳዊውንም ሆነ አካላዊውን ሸክም ከወላጆቻቸው ጋር መካፈል ይኖርባቸዋል፡፡ ሌሎችን በመርዳታቸው የገዛ ደስታቸውንና ጠቃሚነታቸውን ያበለጽጋሉ፡፡ Testimonies, vol. 7, p. 63.ChSAmh 286.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents