Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የክርስቲያን አገልግሎት

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First

    ወደ ሕዝቦች ሂዱ

    ነፍሳትን ባሉበት መድረስ እንጂ ወደ እኛ እስኪመጡ መጠበቅ የለብንም፡፡ አምላካዊው ቃል ለጉባዔ መቅረቡ የአገልግሎቱን መጀመር የሚያሳይ ቢሆንምወገኖች ያሉበት ድረስ ካልሄድን በቀር የወንጌልን መልእክት ፈጽሞ መስማት የማይችሉ አያሌዎች አሉ፡፡-Christ’s Object Lessons, p. 229. ChSAmh 168.1

    የወንጌል ተልዕኮ ታላቁ የክርስቶስ መንግሥት ሕገ መንግሥት ነው፡፡ ደቀ መዛሙርት የምኅረት ግብዣ የሆነውን ጽኑ አገልግሎት ለሁሉም ነፍሳት መስጠት ነበረባቸው፡፡ ሰዎች ወደ እነርሱ እንዲመጡ ሳይጠብቁ መልእክቶቻቸውን ይዘው ነፍሳት ወዳሉበት መሄድ ነበረባቸው፡፡The Acts of the Apostles, p. 28.ChSAmh 168.2