Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ)

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    እርዳታ የተደረገላቸው የመጀመሪያዎች የሕክምና ተማሪዎች

    ሶስት ተስፋ የሚጣልባቸውን ወጣቶች ዝቅተኛ ከሆነ ሥራቸው በማንሳት በሕክምና መስመር ትምህርት እንዲያገኙ ለእያንዳንዳቸው አንድ ሺህ ዶላር እንዲሰጣቸው በማድረግ ላይ እኔና ባለቤቴም ተባብረን ነበር፡፡ ይህ እግዚአብሔር በባለቤቴ አእምሮ ውስጥ ያስቀመጠው ምርጫ ነበር፡፡ እነዚህን ሶስት ወጣቶች ለመምረጥ እግዚአብሔር ብርሃን የሰጠ ሲሆን እነርሱ ደግሞ ራሳቸውን ለሕክምና ሥራ አሳልፈው ሊሰጡ ነበር፡፡--Letter 322, 1905.Amh2SM 208.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents