Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ)

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በራስ ፈቃድ የሚደረግ ትርኢት የሀሰት ሥራ ማስረጃ ነው

    ይህ ወንድምና ባለቤቱ በሐዋርያት ላይ በወረደው ኃይል መንፈስ ቅዱስን ከመቀበላቸው የተነሳ እንደመጣላቸው የሚናገሩትን ልምምዳቸውን ሲዘረዝሩ ሳለ የሚናገሩት ነገር በቀደምት ልምምዳችን ወቅት እንድንጋፈጠውና እንድናርመው የተጠራነው ነገር ትክክለኛ ቅጂ ይመስል ነበር፡፡ {2SM 99.3}Amh2SM 99.3

    ወደ ቃለ መጠይቃችን መዝጊያ አከባቢ፣ በጸሎት ውስጥ ሆነን ሳለን እነርሱ እንደገለጹልኝ ሁሉ ባለቤቱ ወደ ልምምዱ ትገባና ያ ልምምዷ ከእግዚአብሔር እንደሆነና እንዳልሆነ እኔ እንድለይ በሚል ሀሳብ ወንድም ኤል በጸሎት አንድ እንድንሆን ሀሳብ አቀረበ፡፡ በዚህ ሀሳብ መስማማት አልቻልኩም ነበር፡፡ ያልተስማማሁበት ምክንያት አንድ ሰው እነዚህን ልዩ የሆኑ መገለጦችን ለማሳየት ሲጠይቅ ይህ የእግዚአብሔር ሥራ ላለመሆኑ ጽኑ ማስረጃ እንደሆነ መመሪያ ተሰጥቶኝ ስለነበር ነው፡፡ --Letter 338, 1908. {2SM 99.4}Amh2SM 99.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents