Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ)

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    “ትህትና የጎደላቸው ቃላት ከአፌ አይውጡ”

    ቀኑ ሰኔ 30፣ 1892 ዓ.ም ነበር፡፡ ታላቅ ድካም የነበረበት ሌላኛው ሌሊት ሊያልፍ ተቃርቧል፡፡ ምንም እንኳን አሁንም በጣም እያመመኝ ቢሆንም አዳኜ እንዳልተወኝ አውቃለሁ፡፡ ጸሎቴ፣ ኢየሱስ ሆይ፣ በከናፍሮቼ እንዳላዋርድህ እርዳኝ የሚል ነው፡፡ ትህትና የጎደላቸው ቃላት ከአፌ አይውጡ፡፡ --Manuscript 19, 1892.Amh2SM 238.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents