Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ)

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ምዕራፍ 36—ለችግር ቀን መዘጋጀት

    ሥርዓት ያለው ቁጠባ ተመከረ

    በሕመም ምክንያት ካልሆነ በስተቀር መጠቀም የሌለብህን አምስት ወይም አስር ዶላር በማይነካ ቦታ በየሳምንቱ አስቀምጥ፡፡ ስትቆጥብ የሆነ ነገርን ለትርፍ ማስቀመጥ ትችላለህ፡፡ ጥበብ ባለው አያያዝ ዕዳዎችህን ከከፈልክ በኋላ የሆነ ነገር መቆጠብ ትችላለህ፡፡ Letter 29, 1884Amh2SM 329.1

    በሳምንት ሃያ ዶላር የሚያገኝና ምንም ሳያስቀር ሁሉንም የሚጠቀም ቤተሰብ አውቃለሁ፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የቤተሰብ አባላቱ ቁጥር ከዚህ ጋር እኩል ሆኖ ሳለ በሳምንት ውስጥ አሥራ ሁለት ዶላር የሚያገኝና አስፈላጊ ቢመስሉም ሊተዉ የሚችሉ ነገሮችን ከመግዛት በመቆጠብ በሳምንት ውስጥ አንድ ወይም ሁለት ዶላር የሚቆጥብ ቤተሰብ አውቃለሁ፡፡Amh2SM 329.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents