Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ)

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በንግድ ሕብረቶችና በሰራተኛ ማህበራት መካከል የሚፈጠር ግጭት

    የእግዚአብሔር ሕዝብ ሥራ የሚሆነው ወደፊት በቅርቡ በሚያሳውር ኃይል በላያቸው ሊመጡ ስላሉ ክስተቶች መዘጋጀት ነው፡፡ በዓለም ላይ ግዙፋን ሞኖፖሊዎች ይፈጠራሉ፡፡ ሰዎች በጠላት በረት በሚያስሯቸው ማህበራት ራሳቸውን ይጠርዛሉ፡፡ ጥቂት ሰዎች በአንድ የንግድ መስመር የሚገኘውን ገንዘብ ሁሉ ለመጨበጥ አንድነት ይፈጥራሉ፡፡ የንግድ ማህበራት ይፈጠራሉ፣ እነዚህን ማህበሮች መቀላቀል እምቢ የሚሉ ሰዎች ምልክት የተደረገባቸው ሰዎች ናቸው፡፡ --Letter 26, 1903. {2SM 142.2}Amh2SM 142.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents