Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ)

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የእግዚአብሔርን ማህተም መቀበል አይችሉም

    በልዑል አማኑኤል በደም በተቀለመ ባንዲራ ስር የሚቆሙ ከፍሪ ማሰኖች ወይም ከማንኛውም የምስጢር ድርጅት ጋር ሕብረት አይፈጥሩም፡፡ የእውነት ብርሃን በመንገዱ ላይ ከበራለት በኋላ የዚህን ዓይነት ግንኙነት ይዞ በሚቀጥል በማንም ላይ የሕያው እግዚአብሔር ማህተም አያርፍበትም፡፡ ክርስቶስ አልተከፋፈለም፣ ክርስቲያኖችም እግዚአብሔርንና ገንዘብን ማገልገል አይችሉም፡፡ ጌታ እንዲህ ይላል፣ «ከመካከላቸው ውጡና የተለያችሁ ሁኑ ርኵስንም አትንኩ ይላል፤ ሁሉንም የሚገዛ ጌታ። እኔም እቀበላችኋለሁ፥ ለእናንተም አባት እሆናለሁ እናንተም ለእኔ ወንድ ልጆችና ሴት ልጆች ትሆናላችሁ» (2ቆሮ. 6፡17፣ 18)፡፡ --Letter 21, 1893. {2SM 140.1}Amh2SM 140.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents