Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ)

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የውሸትና የአክራሪነት እንቅስቃሴዎች ሁልጊዜም ይኖራሉ

    በቤተ ክርስቲያን ውስጥ እግዚአብሔር እንደሚመራቸው በሚናገሩ ሰዎች፣ ሳይላኩ በሚሮጡ ሰዎች፣ እና ላልተፈጸሙ ትንቢቶች ቀንና ዓመተ ምህረትን በሚሰጡ ሰዎች የሚፈጠሩ የውሸትና የአክራሪነት እንቅስቃሴዎች ሁል ጊዜ ይኖራሉ፡፡ የእነርሱ ተከታታይ ውድቀቶችና በስህተት መንገድ መምራት ውዝግብንና አለማመንን ስለሚፈጥር እነርሱ ይህንን ነገር ሲያደርጉ ጠላት ይደሰታል፡፡ --Letter 28, 1897. {2SM 84.3}Amh2SM 84.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents