Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ)

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First

    የፓርቲ ግጭቶችን አስወግዱ

    ሰዎች የእግዚአብሔርን ሰራዊቶች ለመቃወም አንድነት እየፈጠሩ ናቸው፡፡ እነዚህ አንድነቶች ክርስቶስ በስርየት መቀመጫ ፊት የሚያካሄደውን የማማለድ ሥራ እስኪያቆምና የበቀል ልብሱን እስኪለብስ ድረስ ይቀጥላሉ፡፡ የሰይጣን ወኪሎች የእግዚአብሔርን ሕግ የሚቃወሙትን በፓርቲዎች በማደራጀት ሥራ ላይ ተሰማርተው በእያንዳንዱ ከተማ ውስጥ ናቸው፡፡ ቅዱሳን ተብዬዎችና የለየላቸው ከሃዲዎች ከእነዚህ ፓርቲዎች ጋር ይሰለፋሉ፡፡ ይህ ጊዜ ለእግዚአብሔር ልጆች የመልፈስፈስ ጊዜ አይደለም፡፡ ለአንድ አፍታ እንኳን ቢሆን ከመጠበቂያችን ውጭ መሆን አንችልም፡፡-Testimonies, vol. 8, p. 42 (1904). {2SM 141.2}Amh2SM 141.2

    የንግድ ማህበራት በዚህች ምድር ላይ ዓለም ከተጀመረ ጀምሮ ሆኖ የማያውቅ የመከራ ጊዜ ከሚያመጡ ወኪሎች አንዱ ይሆናሉ፡፡ --Letter 200, 1903. {2SM 142.1}Amh2SM 142.1