Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ)

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    “ጤናማ፣ ፍሬ የሚያፈራ ቅርንጫፍ አድርገኝ”

    ቀኑ ሰኔ 29 ቀን 1892 ዓ.ም ነበር፡፡ ከእንቅልፌ ስነቃ ጸሎቴ፣ ኢየሱስ ዛሬ ልጅህን ጠብቅ የሚል ነበር፡፡ በጥበቃህ ሥር አድርገኝ፡፡ በሕያው ግንድ ላይ ያለ ጤናማ፣ ፍሬ የሚያፈራ ቅርንጫፍ አድርገኝ፡፡ ክርስቶስ «ያለ እኔ ምንም ማድረግ አትችሉም” ብሏል (ዮሐ. 15፡ 5)፡፡ በክርስቶስ ውስጥ ሆነን በእርሱ አማካይነት ሁሉን ማድረግ እንችላለን፡፡ Amh2SM 237.4

    መላእክት የሚሰግዱለት፣ የሰማያዊ ኳየርን ዝማሬ የሰማ፣ በዚህች ምድር ላይ በነበረበት ጊዜ የልጅነት እሮሮአቸውን ለመስማት ዝግጁ በመሆኑ የልጆች ሀዘን ነክቶታል፡፡ ብዙ ጊዜ ሀዘናቸውን ጸጥ በሚያደርጉና በሚያስረሱ ርህራሄ በተሞሉ ቃላቶቹ እያሳሳቃቸው እንባዎቻቸውን ጠርጎላቸዋል፡፡ በኢየሱስ ጥምቀት ጊዜ በርግብ መልክ በእርሱ ላይ ያንዣበበው ምሳሌ የሚወክለው የባሕርይ ገራምነትን ነው፡፡ --Manuscript 19, 1892.Amh2SM 238.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents