Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ)

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ብዙ ጊዜ የተደጋገመ መተማመኛ

    አብ የራሱን ልጅ እንደሚወድ ሁሉ ዛሬም ሕዝቡን ይወዳል፡፡ አንድ ቀን እሱን ፊት ለፊት የማየት ዕድል ይኖረናል፡፡ Manuscript 103, 1903. (Written Sept. 15, 1902).Amh2SM 396.1

    ምንም እንኳን ቤተ ክርስቲያን ደካማና ጉድለት ያለባት ብትሆንም ክርስቶስ በምድር ላይ የላቀ ክብር የሚሰጣት ብቸኛ አካል መሆኗን ማስታወስ አለብን፡፡ እሱ ያለማቋረጥ እየተጨነቀላት፣ እየተመለከታት እና በመንፈስ ቅዱስ እያበረታት ነው፡፡ Manuscript 155, 1902 (Nov. 22, 1902).Amh2SM 396.2

    በእግዚአብሔር ጥበቃ ታመን፡፡ ቤተ ክርስቲያኑ መማር አለባት፡፡ ምንም እንኳን ደካማና ጉድለት ያለባት ብትሆንም የላቀ ክብር የሚሰጣት አካል ነች፡፡ Letter 279, 1904 (Aug. 1, 1904).Amh2SM 396.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents